በሳፋሪኮም ኢትዮጵያ አዘጋጅነት ላለፉት ወራት #1Wedefit በሚል ስያሜ የተደረገው የዲጂታል ሙዚቃ ውድድር የመጀመሪያው ዙር ምርጥ 10 አሸናፊዎች ከታዋቂ የሙዚቃ ባለሙያዎች በምታዩት መልኩ የሙዚቃ ስልጠና ወስደዋል። ሳፋሪኮም በውድድሩ ወጣት እና ተስፈኛ ሙዚቀኞች እምቅ ችሎታቸውን የሚያወጡበት መድረክ መፍጠርን ዋነኛ አላማው አድርጎ የተነሳ ሲሆን አሁንም ይህንኑ እገዛውን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ያረጋግጣል። ኮከቦቹ የነበራቸውን አስደሳች ቆይታ እና የወሰዱትን ስልጠና በ6 ክፍል የቴሌቪዥን ሾው ዘወትር ቅዳሜ ምሽት 3 ሰአት በአርትስ ቲቪ እንዲሁም እሁድ ከሰአት 9፡00 ደግሞ በአባይ ቲቪ እንድትከታተሉ እንጋብዛችኋለን! ከሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ጋር በአብሮነት ወደፊት!
#SafaricomEthiopia
#1Wedefit
#FurtherAheadTogether #DigitalMusicChallenge
#SafaricomEthiopia
#1Wedefit
#FurtherAheadTogether #DigitalMusicChallenge