ኤም-ፔሳ ሳፋሪኮም ከዳሽን ባንክ ጋር ካሽ ጎን በመጠቀም ዓለም አቀፍ ሃዋላን የሚያዘምን አገልግሎት ዛሬ በይፋ አስጀምሯል::
ይህ ስምምነት ደንበኞቻችን ከውጭ አገር በኤም-ፔሳ ዋሌታቸው ገንዘብ በቀጥታ እንዲቀበሉ የሚያስችል ነው።
አገልግሎቱ ገንዘብ ማስተላለፍ ደህንነቱ የተጠበቀ፣ ውጤታማ እንዲሁም ምቹ እንዲሆን ያደርጋል።
የዛሬው ዝግጅት ኤም-ፔሳ ሳፋሪኮም ለዲጂታል ኢትዮጵያ አስተዋጽዖ ለማበርከት እና ፈጣን፣ አስተማማኝና ዘመኑ የሚፈልገውን የዲጂታል ክፍያ ትግበራ የሚያፋጥን ነው።