በኬንያ ሞምባሳ በሚካሄደው ሶስተኛው የ2025 (እ.ኤ.አ) የኢንቨስተሮች ፎረም ሁለተኛ ቀን የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ሥራ አስፈፃሚ ዊም ቫንሄሌፑት የኩባንያችንን የሥራ አፈጻጸም አቅርበዋል።
ዋና ሥራ አስፈጻሚያችን የኩባንያችንን የትኩረት አቅጣጫዎች ያመላከቱ ሲሆን፣ የአመራሩን የካበተ ልምድ በመጠቀም እንዲሁም አገልግሎቱን በማስፋት በ2030 (እ.ኤ.አ) ሳፋሪኮም ያስቀመጠው "ዓላማ መር ፈጠራ (Purpose Driven Innovation)" ራዕይ ላይ በማተኮር በኢትዮጵያ የዲጂታል አካታችነት ጉዞ ላይ የሚኖረንን አስተዋጽኦ አጠናክረን እንደምንቀጥል አስገንዝበዋል።