Binance
⏰ባይናንስ ላይ ስንቶቻችሁ ባለችሁ ዶላር የስልክ የአየር ሰዓት እንዲሁም Unlimited Internet package መግዛት እንደሚቻል ታውቃላችሁ።
👁ይህን ለማድረግ ወደ ባይናንስ App ከገባችሁ በኋላ
More.. Pay የሚለው Option ከፍታችሁ በሳፋሪኮም፣ ወይም በቴሌ ሲም የአየር ሰዓት እንዲሁም ፓኬጅ መሙላት ትችላላችሁ።
@SewaswMake