" በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ ምድረበዳውም ሰብን ይጠግባል ፤ የምድረበዳ ተራሮች ይረካሉ፣ኮረብቶች ይታጠቃሉ። "
🌻 መዝ 65-11
እንኳን ከዘመነ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ማቴዎስ በሰላም አሸጋገራቹ፤ አዲሱ አመት የሰላም፣የፍቅር፣የአንድነት እና የበረከት ዘመን ይሁንላቹ።
🌻መልካም በዓል🌻
🌻 መዝ 65-11
እንኳን ከዘመነ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ማቴዎስ በሰላም አሸጋገራቹ፤ አዲሱ አመት የሰላም፣የፍቅር፣የአንድነት እና የበረከት ዘመን ይሁንላቹ።
🌻መልካም በዓል🌻