Richard Dennis (
ሪቻርድ ዴኒስ)🐢
ሪቻርድ ዴኒስ 1949 ታዋቂ አሜሪካዊ commodities trader እና investor ነው፣ ትሬዲግ ስኬታማነቱ እና በታዋቂው “Turtle Traders” Trading ፍልስፍና ይታወቃል።
Trading ጅማሮ እና ስኬት በ17 ዓመቱ ነበር Trading ከአባቱ በ1,600 ዶላር ብድር በወሰድ የጀመረው።
በ25 አመቱ ፣በ1980ዎቹ አጋማሽ 5,000 ዶላርን ከ100 ሚሊዮን ዶላር በላይ ማድረጉ ብዙዎችን ያስገረመ ነበር።
The Turtle Traders Experiment በ (1983–1984)
ዴኒስ እና ባልደረባው ዊልያም ኤክሃርት አሆነ ጊዜ ላይ የTrading ክህሎት ተፈጥሯዊ ወይም ማንም ሰው ሊማር የሚችል ስለመሆኑ ተከራከሩ፡ በስተመጨረሻም ክሩክሩን ለመፍታት 23 ጀማሪ Traderዎችን በመመልመል Ruleን መሰረት ባደረገ አሰራር አሰልጥነዋል።
በሙከራው በርካታ ሚሊየነር Traderዎችን አፍርቷል፣ ይህም ስልታዊ የTrading Strategies ሊደገሙ እንደሚችሉ አረጋግጧል እናም ማንም ሰው ከተማረ እና Pycology ካስተካከለ ማንም ሰው ማሳካት እንደሚችል አሳይቷል፡ እናም አብዛኛው ትምረቶቹ የRisk management ፣ Trend identification እና በDiscipline ላይ ያተኮሩ ነበሩ።
©️
@TechBamargna