Репост из: ዜና ሊቨርፑል™️
21ኛ ሳምንቱ ላይ የደረሰዉ ታላቁ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ኮከብ ግብ አግቢዎች እኚህን ይመስላሉ ! የክለባችን ኮከብ ሞሀመድ ሳላህ በ18 ግቦች ቀዳሚ የሆነ ሲሆን ከተከታዩ ኤርሊንግ ሀላንድ በ2 ጎል በልጦ ይገኛል።
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_fans
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_fans
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_fans
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_fans