#ቅሬታ #መክፈል_አልቻልንም
በርካታ ሰዎች በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና #በድጋሜ ለመውሰድ የቀረበው የኦንላይን ምዝገባ የክፍያ መንገድ እያስቸገራቸው እንደሆነ ገልፀዋል።
የክፍያ አማራጩ እንዳስቸገራቸው የገለፁልን ቤተሰቦቻችን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ሌላ የክፍያ አማራጭ ያቀርብላቸው ዘንድ የምዝገባ ጊዜውንም ያራዝመው ዘንድ ጠይቀዋል።
ከዚህ በተጨማሪም በግል መፈተን የሚፈልጉ ነገር ግን ምዝገባው በኦንላይን መሆኑን ያልሰሙ ብዙ ሰዎች መኖራቸውን በመጠቆም የኢንተርኔት አገልግሎት በበቂ ሁኔታ ያልተዳረሰባቸው አካባቢዎች ላይ የሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎችን ታሳቢ ባደረገ መልኩ ምዝገባው ወደ ፊት በድጋሚ እንዲደረግ ድምፅ ሁኑልን የሚል በርካታ ጥቆማ ደርሷል።
https://t.me/remedial_tricks