መልካም በዓል Traders😻
የአድዋ አሸናፊነትን ከታሪክነት አሳልፈን እውቀትን: ገንዘብን: ጉልበትን: ማንነትን ... ለወንድም እህት የአገር ልጆቻችን የምናካፍል ወርቃማ ትውልድ ስለመሆንም እንትጋ ባይ ነን። የኢትዮጵያ ተስፋ አንድም ዛሬ ላይ በቆምነው በኛ: ሁለትም እኛን አይተው እያደጉ ባሉ ብላቴና ታዳጊዎች ነውና የኛ ዘመን የአድዋ ጀግኖች ስለመሆን ቆርጠን እንነሳ ለማለትም ወደድን። እናንተ ያገሬ የሀበሻ ሀገር ልጆች ... ስለእውነት በያላችሁበት እወዳቹሀለው። እናንተም በያላችሁበት ተዋደዱ።🙏
መልካም የአድዋ ድል በዓል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Esti Reaction (🔥)
Minimum 400 ለ ኢ ት ዮ ጲ ያ