🚨🗣ጄሚ ካራገር :- ስለ ሮናልዶ ኢንተቪው
"በጣም አሳፋሪ ነው.. እንደ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ያለ ተጫዋች በዚህ እድሜው ከጓደኞቹን ጋር ቃለመጠይቆችን እያዘጋጁ ሌሎች ሊጎች ዝቅ ሚያደርግ ወሬ ማውራት አሳፋሪ ነው ። እሱ ከታላላቅ ሰዎች አንዱ ነው ስለ ራሱ ለመናገር በየወሩ ቃለ መጠይቅ ማድረግ አያስፈልገውም። ሁሉም ቃለመጠይቆች አስቀድሞ የታቀዱ ናቸው እና የሚጠየቁትን ጥያቄዎች ያውቃሉ። እነዚህን ነገሮች እንዲናገር ጓደኞቹ እንዲገፋፉት መፍቀዱ በጣም አስቂኝ ነው 😂።
የሜሲን ቃለመጠይቆች አይቻለሁ እናም እሱ ሁል ጊዜ የሚናገረው ስለ ቤተሰቡ ፣ ክለቦቹ (ያለፉት እና የአሁኑ) እና ብሄራዊ ቡድኑ ብቻ ነው ።"
የቪድዮ ቻናላችን 👇
@LM8_Video_page
@The_Goat_Lm10