#MOH
ማስታወቂያ
የጤና ሚኒስቴር የጤናና ጤና ነክ ተቋማትና ባለሙያዎች ቁጥጥር መሪ ስራ አስፈጻሚ የጤና ባለሙያዎችን የሙያ ፈቃድ ለማውጣት እና ለማሳደስ ሂደቱን ቀልጠፋ እና ተደራሽ ለማድረግ የኦንላይን መመዘገቢያ ሲስተም አዘጋጅቷል። የመመዝገቢያ ቅፁ የሚጠይቀውን መረጃ ወደ ሲሰተሙ በማስገባት የሙያ ፈቃድ የማውጣት እና የማሳደስ ጥያቄዎን ካሉበት ቦታ ሆነው ማስገባት ይችላሉ። ስለሆነም የጤና ባለሙያዎች የሙያ ፍቃድ ለማውጣትና ለማሳደስ የሚከተለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም አገልግሎቶችን ያግኙ።
https://hrl.moh.gov.et/
Via: MOH
___
ለተከታታይ የጤና መረጃዎች
በTelegram- t.me/Thequorachannel
በGroup t.me/Ethiopianquora
በFb https://www.facebook.com/Doctorsonlineeth/
በWhatsapp Channel
https://tinyurl.com/4934hfbf
በwebsite https://doctorsonlinee.com
ይከታተሉን።
➡️ Share