የ Tron cryptocurrency መስራች እና ባለቤት የሆነው ከላይ በምስሉ ላይ የምታዩት ጀስቲን ሰን የተባለው ሰው ከሁለት ቀናቶች በፊት በምስሉ ላይ የምትመለከቱትን በፕላስተር የተለጠፈ ሙዝ Art ነው ተብሎ ለጨረታ ቀርቦ ስድስት ሰዎች በተካፈሉበት ጨረታ ላይ 5,200,000$ አውጥቶ ገዝቶታል ☺️
ውስጡ ዳይመንድ አለው እንዴ?????😏😏😏😏😏
ውስጡ ዳይመንድ አለው እንዴ?????😏😏😏😏😏