“በእርሱ የሚያምን ሁሉ በስሙ የኃጢአቱን ስርየት እንዲቀበል ነቢያት ሁሉ ይመሰክሩለታል።”
— ሐዋርያት 10፥43
ከኢየሱስ ስም ውጭ በማንም በምንም የሀጢያት ስርየት እና አዲስ ህይወት የለም!!
🍁🍁🍁🍁🍁🍁
በኢየሱስ ስም ውስጥ ከሞት ወደ ህይወት መቀየር የሚችል ስልጣን አለ!!
🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁
በኢየሱስ ስም ውስጥ ከጨለማ ወደ ብርሃን ማምጣት የሚችል ስልጣን አለ!!
🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
— ሐዋርያት 4፥12
✍ B.T
ተባረኩልኝ 🥰🥰
እወዳችኋለሁ ❤️❤️
@yeadonaimedia