አንዳንዴ በእግዚአብሔር ሚዛን ላይ ሰወች ከፍ ባደረጉን ልክ ከፍ ላንል እንችላለን እንዲሁም ሰወች ዝቅ አርገው ባዩን ልክም ላንሆንም እንችለን ምክንያቱ ደግሞ የሱ ሚዛን የሚመዝነው ከልብ ተነስቶ ስለሆነ ነው። ልባችን በእኛ የሚገለጡ ነገሮች ሁሉ ምንጩ እሱ ነው ንጹህ ልብን የመሰለ ነገር የለም ለዛም ይመስለኛል ዳዊት ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ ያለው። ሌላው ሀሳብ በምስሉ ላይ ተያይዟል።
💯 share 💯
✨ @yeadonaimedia ✨
✨ @yeadonaimedia ✨
💯 share 💯
✨ @yeadonaimedia ✨
✨ @yeadonaimedia ✨