💗የፍቅር ቤት Yefkr Bet ❤️


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


ስለ✦ ፍቅር ✦ ብቻ ጠቃሚና አስተማሪ የሆኑ ጽሁፎች የሚለቀቁበት የፍቅር ግጥሞች📖 :ዘፈኖች🎶🎵🎻 : እንዲሁም ለሚፈልጉት ሰው የፍቅር💘💘 :የ ይቅርታ :የልደት🍮 የተለያዩ መልእክቶችን የሚልኩበት ቻናል ከ እርሶ የሚጠበቀው join ብለው እዚህ ለይ ማናገር ብቻ ነው 💔💖💖💞
for any comment @yefikrbetbot

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


እኔ በጣም
ደስተኛ ነኝ
...እናንተስ
አቦ ሁሌም ደስተኛ
ሁኑልኝ 😘
😍


በጠብታ የፍቅር ቃል
የሰው ልጅ ልብ ይሰረቃል

ያ ሽራፊ መጥፎ ፊደል
ይቆጠራል እደ በደል
😅

ካልተግባባን እያወራን
ግራ ገብቶን ቃል ከጠፋን
በቃ ይቅር ምን አለፋን


ልክ ነሽ እኮ
የሆነ ጊዜ ይወድሽ ነበር
የሆነ ጊዜ ሳያይሽ መዋል አይችልም ነበር
ሙሉ ቀን አብሮሽ ውሎ ማታ ናፍቀሽኛል.
ይልሽ ነበር
ካንቺ ጋር ለመታየት አይፈራም ነበር
የደስታሽ ምንጭ ሆኖ ነበር ?

በደንብ አስተውይ....ሁሉም ነበር ነው


ደስታዬን ያጣሁበት ነገር ላይ
ደስታዬን መፈለጌ ዋጋ አስከፍሎኛል
ለዛም ነው ከሰዉ ጋር ከመሆን ይልቅ
ብቸኝነትን መርጬ ለራሴ አዲስ ባህርይ
የማስተምረው።


አንዳንዴ ተገኝቶ ከመገመት
ጠፍቶ መረሳት ይሻላል 😒
አይደል ?


Репост из: Biruk Electronics
የ synix ምርቶችን ሲፈልጉ እኛ ይምጡ
Synix 32” inch normal 12,500
Synix 32” inch smart 14,500
Synix 43” inch smart 30,500
Synix 55” inch smart 67,000
Synix 65” inch smart 105,000 ሁሉም ምርቶቻችን የ12 ወር ዋስትና አላቸው!!!!

አድራሻ:- ቦሌ ቡልቡላ

ስልክ:- 0927429222
0987366910


Репост из: Biruk Electronics
ኦርጅናል እስፒከር
✅Led
✅UsB
✅BT
✅FM
✅Card reader
ከሙሉ የአንድ አመት ዋስትና ጋር

PRICE:- በ7,800 ብቻ ከነፃ deliver🚚 ጋር

አድራሻ:- ቦሌ ቡልቡላ
ስልክ :- 0927429222
0987366910


አንቺ ልጅ
ሁሌም በፀሎቴ አለሽ እሺ
ሁሌም ደስተኛ እድቶኚ
ደህና እድቶኚ ፀሎቴ ነው
እሺ ።


ሰይፉ ሾዉ አያችሁት ዛሬ ?

እንዳንቺ አይነት ሴትም አለ ይገርማል
ለፍቅር ብዙ መሰዋዕትነት የምትከፍል ኩላሊት ሚያክል ነገርን የምትሰጥ ከልባ የምታፈቅር ይገርማል!!
እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ እድሜና ጤና ይስጥሽ ላንችም ለባለቤትሽም
እዳንቺ አይነት ሴቶችን ያብዛልን እሽ


Amanu Broo betam konjo sera new wendme
ሁላችሁም እየገባችሁ እዩለት

Ena degmo amanu lezachi lenewa lelbe ngest gabzlgni
lesa adrsulgni




⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
ከአለማችን ትልቁ በመጀመሪያ ደረጃ ላይ የሚገኘዉ የ crypto exchange app

🔸Binance ከሌሎቹ በተለየ ብዙ ገንዘብ የሚያስገኝ እድል ይዞ መቷልና
✔️በፍጥነት ጀምሩት


🩸🩸🩸🩸🔤🔤🔤

ነፃ ገንዘብ 🤑
Start here 👇👇👇
https://t.me/Binance_Moonbix_bot/start?startApp=ref_1313711850&startapp=ref_1313711850&utm_medium=web_share_copy


📻ARADA TV 📺
.............Coming soon


😢😭😢 Joyeee My love
Wandime 😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😘😘😘


ስሚኝማ_𝙗𝙡𝙚𝙣𝙚


ልቤ ሄዶ ሄዶ መንገድ ላይ ቢደክምም፤
አቀበቱን አልፎ ሜዳ ላይ ቢወድቅም ፤
በአንቺ ፍቅር ጦስ ጉልበቴ ቢዝልም ፤
ግን እግዜር አምላኩ ላልችል አልሰጠኝም።
ስሚኝማ ውዴ አንድ እውነት ልንገርሽ ፤
ባንቺ ስቃይ ማየት ፈልጎ አይደለም ልቤ ያፈቀረሽ ፤
እንዲ ክንፍ ብዬ ዝልፍልፍ ስልልሽ ፤
እያየሺኝ ብትሄጂ እንኳን አልፈሽ ፤
ስሚኝማ ውዴ አንድ እውነት ልንገርሽ ፤
ልቤ ግን ይኖራል ሁሌ እንዳፈቀረሽ።
አፈቀርንህ ቢሉኝ መቼ ይገባኝና ፤
እያሰብኩሽ አንቺን መልሼ እንደገና ፤
ልቤ ባንቺ ፍቅር ታውሮ ቀረና ፤
አዎ…..........
አፈቀርንህ ቢሉኝ መቼ ይገባኝና ።
መጥፎሽን አልሻም ፈፅሞ እኔ ማየት ፤
የትም ቦታ ብትሆኚ የትም ይሁን የት፤
ያድርግልኝ ሞቴን እግዜር ካንቺ በፊት።
ስሚኝማ ውዴ አንድ ነገር አለ የምነግርሽ፤
ብትሄጂ ካጠገቤ ከኔ ተለይተሽ ፤
እውነትን ተሻግረሽ…..............
ልቤ ግን ይኖራል ሁሌ እንዳፈቀረሽ።
🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗


✍️# 𝙟𝙤𝙮𝙚 😋

                    #𝕤𝕙𝕒𝕣𝕖
                    #𝕃𝕚𝕜𝕖


አይገርምም
ካየሁሽ ካወራሁሽ ቀናቶች ሳምንታት
ከዛም አልፎ ወራቶች አለፉን
አንቺ እደረሳሽኝም ሌላ እደለመድሽም
አውቃለሁ
ግን አሁንም የኔ ልብ የኔ ዓይን ማንባቱን
አላቆመም ብቻ ይሁን ይመስገን።


ታውቃለሽ ስላንቺ ሳስብ ልብ ይደማል
ከዓይኔ እንባዬ ይፈሳል ዝም ብሎ
እኔ ሳላወራ ልቤ ይናገራል

ብቻ ደስተኛ ሁኝልኝ እሺ


2016 ምን አስተማራችሁ እናንተን ?

እኔን በጣም ብዙ ነገር
አብሮኝ የዋለ ሁሉ ጋደኛዬ እዳልሆነ
ታማኝ የሆንኩለት ሁሉ ታማኝ እዳልሆነ
የሳቀልኝ ሁሉ ወዳጄ እዳሎነ ተምራለሁ
ያገዝኳቸው ሰዎች አጥፊዬ እደሆነ ተምራለሁ
ከማንም በላይ ሰውን ማመን እደሌለብኝ ተምራለሁ
ብቻ ብዙ ነገር የሚያልፉ የማይመስሉ ከባድ ግዜያትን አሳይቶኝ ግን አልፋቸዋለሁ ብቻ ምን አለፋችሁ
ብዙ ነገር አሳልፋለሁ እናንተስ ?
2017 ያሰብነውን የምናሳካበት ደስተኛ የምኖንበት አመት ያድርግልን እደሚሆንም አትጠራጠሩ ይሆናል ።

መልካም አዲስ አመት


🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
🔤🔤🔤🔤🔤 🌼🌼🌼
🔤🔤🔤  2️⃣0️⃣1️⃣7️⃣
🔤🔤🔤🔤🌼🌼🌼
🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉


🌼 መልካም አዲስ ዓመት 🌼
🍬🎉HAPPY NEW YEAR 🎉🍬


              🌼 Joye🌼

Показано 20 последних публикаций.