ይህም አለ 😱


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Курсы и гайды


ይህ ቻናል ፈታ ዘና የሚያረጉ አስገራሚ እውነታዎች፣ ግጥሞች ያሉበት ነው።

💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
FOR ANY COMMENT " @Fafaz9_bot "ያዋሩኝ😉
Amazing Fact about
anything with funny
Poem And have free internet

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Курсы и гайды
Статистика
Фильтр публикаций


በ 18ኛው ክፍለዘመን በ ሃገረ እንግሊዝ ውስጥ ሚስትን መሸጥ የተለመደ ነበር! ባልዬው በዛ ትዳር እርካታ ካጣና ሚስቱ ጥሩ ካልሆነች እንደምታዩት ገበያ አውጥቶ ይሸጣት ነበር😁

የሚገዛው እኮ ነው የሚገርመው 🤭


🌹@YEHEM_ALE🌹
🌹
@YEHEM_ALE🌹


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
በኡጋንዳ ሴቶችን ለይቶ የሚያጠቃው “አስደናሽ” ወረርሽኝ‼️

በኡጋዳ ምንነቱ ያልታወቀ እና ሴቶችን ብቻ ላይቶ የሚያጠቃ “የሚያስደንስ ወረርሽኝ” መከሰቱ ተሰምቷል።

ኡጋንዳውያን “ዲንጋ ዲንጋ” እንደ ዳንስ መንቀሳቀስ ሲሉ የሰየሙት ወረርሽኙ እስካሁን በ300 ሴቶች ላይ መከሰቱንም የጤና ባለሙያዎች ተናግረዋል።

እንዳልስቅ በሽታነው ምን ላርግ 😁


🌹
@YEHEM_ALE🌹
🌹
@YEHEM_ALE🌹

745 0 22 4 24

⚜️እኔ የምላቹ ት/ቤት ወላጅ አምጡ
ተብላቹ አታውቁ❔
🔺 እስቲ ዛሬ ወላጅ አምጡ ተብለው ሌላ ሰው አምጥተው ጉዳቸውን ያዩ ሰው ልጋብዛቹ 😄


ማራኪ👩‍🦰እኔ ፌደራል ወስጃለው ከዛ ወንድሟ ነኝ እያለ እያወራ እያለ ሰፈራችን የሚኖረው ስፖርት አስተማሪ ደንግጦ ምን ሆና ነው አይ ሰላም ነው ወንድሟ ነው ሲል አረ ወንድሟ አይደለም የኛ ሰፈር ልጅ ናት ብሎ አዋረደኝ ከዛ መታወቂያዬ ተነጠቀ 😳

አይሻ🧕ጓደኛዬ ትዝ አለችኝ የሆነ ልጅ ሲያልፍ በናትክ ወንድማ ነኝ ብለክ አስገባኝ አለችው  እሺ ብሎ ወላጅ ያላት አስተማሪ ጋር ሄዱ አስተማሪው ምኗ ነክ አለው ወንድሟ ነኝ አለው አስተማሪው   ተማሮ እየተቆጣ ሲናገረው ልጁ ጓደኛዬን በጥፊ በእርግጫ አላት ዱላው  ሲበዛባት ቲቸር ምኔም አይደለም አለች።😩

ዮናስ🧑እኔም አንዱን ከመንገድ ለምኜ ወስጄው አስተማሪው ለምንድን ነው የስፖርት ትጥቅ ማትገዛለት በል አሁን አይኔ እያየ መግዣ ብር ስጠው አላለውም 😂

🌹@YEHEM_ALE🌹
🌹
@YEHEM_ALE🌹


ይህንን ያውቃሉ❓

😭ከሞትን 3 ቀን ቡሃላ ምግባችንን የፈጨው
ኢ.ንዛይም መልሶ እኛን መብላት ይጀምራል 🤩


ድሮም ጠላት ከሩቅ አይመጣም 😂


🌹@YEHEM_ALE🌹
🌹
@YEHEM_ALE🌹


ቡና በቱርኮች ዘንድ በጣም አስፈላጊ ከመሆኑ የተነሳ በ15 ተኛው ክፍለ ዘመን ሴቶች ባላቸው በቂ ቡና የማያቀርብላቸው ከሆነ የመፍታት መብት ነበራቸው😂😂

🌹@YEHEM_ALE🌹
🌹
@YEHEM_ALE🌹


ይህን ሰው ተዋወቁት ኢድሪስ ዴቢ ይባላል የቀድሞ የቻድ ፕሬዚዳንት የነበረ ሲሆን እንደ ዋዛ ስልጣን ላይ ከወጣ ሰላሳ አመት አስቆጥሮ ነበር !

እንደ ማንኛውም አፍሪካዊ መሪ ስድስት ግዜ ምርጫ አጨበርብሮ ተመርጧል።ለድስተኛ ግዜ ምርጫ ካሸነፈ በኃላ የተሰማውን ደስታ ከመግለፁ በፊት ወጥረው ከያዙት አማፂያን ጋ የሚዋጋውን ወታደር ለመጎብኘት ወደ ግንባር ሄደ። ነገር ግን አማፂያኑ ግምባር ላይ ግምባሩን ብለው ገደሉት😯

ሸዩት ወደ አምላኩ😄



🌹@YEHEM_ALE🌹
🌹
@YEHEM_ALE🌹


ቢሊየነሮች "የዘላለም ሕይወት" ምስጢር እየፈለጉ ነው::ግባቸው በባዮሎጂካል ተሃድሶ ሴሎችን በማደስ እርጅናን ማስቀረት ነው

የፔይፓል መስራች ፒተር ቲኤል፣ የኦፕን ኤአይ መስራች ሳም አልትማን፣ የአማዞን ዋና ስራ አስፈፃሚ ጄፍ ቤዞስ እና ሌሎች የተሃድሶ ክኒን እያለሙ ያሉ ሀብታሞች በአልቶስ ላብስ ፕሮጀክት ላይ ገንዘብ ፈሰስ አድርገዋል።

የአልቶስ ላብስ ዋና ስራ አስፈፃሚ እንዳሉት ሀብታሞችን ወደ " እርጅናን የማይቀምሱ ከሰው ወጣ ያለ ሰው ይሄ ክኒን ይለውጣቸዋል “

🌹
@YEHEM_ALE🌹
🌹
@YEHEM_ALE🌹


ይህ ብራዚላዊ እሰረኛ ለ5 ዓመታት ያህል ጊዜ የማምለጫ ጉድጓድ(ቀዳዳ) ቆፍሮ የወጣው ግን የእስር ቤቱ ጠባቂዎች የሚቀመጡበት ክፍል ውስጥ ነበር ።

የመጨረሻ እድለቢስ ስቶን😂


🌹
@YEHEM_ALE🌹
🌹
@YEHEM_ALE🌹


🐫በቀል የግመል ነው ግመል በጣም በቀለኛ ከመሆኗ የተነሳ የመታትን ሰው ከአምስት ወይም ከስድስት አመት በኋላ ልትበቀል ትችላለች😯

═════✩˚⋆★⋆˚✩═════╗
            
@YEHEM_ALE
            
@YEHEM_ALE
╚═════✩˚⋆★⋆˚✩═════╝


ነፃነትን ሸጦ 🔥ግጥም 🔥
ገንዘብን ፍለጋ
በረከሰ ስደት
በረከሰ ዋጋ
ህሊናን ለውጦ
በሆድ አቆማዳ
እውነትን አስይዞ
መግባት ትልቅ እዳ
ጎተራው ላይሞላ
መሶቡ ላይፋፋ
እንጀራ አልቆብኛል
ጥቅልል ብዬ ልተኛ

😁😁😁

🌹@YEHEM_ALE🌹
🌹
@YEHEM_ALE🌹


በቻይና ሀገር የምትኖር አንዲት ሴት ውሻዋ ታሞ ሳትጠይቃት በመሞቷ ምክንያት ለእሷ መታሰቢያ በማድረግ 2,800,000 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ለእንስሳትዎቿ ማውረሷ ተገልጿል። 😳

ያደለው ሀገር ! 😅


🌹@YEHEM_ALE🌹
🌹
@YEHEM_ALE🌹


🕯አዲስ የስርቆት ዘዴ፣

ይህ የምትመለከቱት የዝምባዋብዌ ዜግነት ያለው እልል ያለ ግለሰብ ስሆን ማታ ማታ ወደ ሰዎች ቤቶች እንዲህ የመንፈስ ልብስ እየለበሰና እንደ መንፈስ እየጮኸ ጎራ ብሎ ይገባል፤የቤቶቹ ባለቤቶች መንፈስ መጣ እያሉ ቤታቸውን ትተው ሲሮጡ አጅሬው 🧠ቤት ውስጥ ያለውን እቃ እየሰረቀ ይጠፋል።  ግን በመጨረሻም ሁኔታው አላማረም በፖሊስ እጅ ገብቷል

የሰዎቹን ድክመት አውቆበታል 🧠😁


🌹
@YEHEM_ALE🌹
🌹
@YEHEM_ALE🌹


በአለማችን ላይ የመጀመሪያውን የፈተና ጥያቄ ያዘጋጀው (ለአለም ያስተዋወቀው) ፈረንሳያዊው ፈላስፋ ሄንሪ ሚሼል ነው ! ይሄው ፈላስፋ በአለማችን ላይ በተማሪዎች በጣም የሚጠላውም ፈላስፋ ነው🤔

🌹
@YEHEM_ALE🌹
🌹
@YEHEM_ALE🌹

900 0 17 2 19

- 'Botox' የተባለውን መድሀኒት በመርፌ መልኩ ፊታቹ ለይ ስትወጉ መድኅኒቱ ፊታቹ እንዲሸበሸብ የሚያደርጉትን ሴሎች በማገድ የፊታቹ ቆዳ relax እንዲያደርግ ያደርጋል።

- አሁን ለይ ያሉ ታዋቂ ሰዎችም ይሄንን መድኃኒት ስለሚጠቀሙ ነው እድሜያቸው ሄዶ እንኳን ያረጁ የማይመስሉት 😶

═════✩˚⋆★⋆˚✩═════╗
            
@YEHEM_ALE
            
@YEHEM_ALE
╚═════✩˚⋆★⋆˚✩═════╝


🐀አይጦች በጣም በፍጥነት ስለሚራቡ በ18 ወራት ውስጥ ሁለት አይጦች ከአንድ ሚሊዮን በላይ ልጆች ሊወልዱ ይችላሉ።😭

ጉድ ነዉ! 😂😂

🌹@YEHEM_ALE🌹
🌹
@YEHEM_ALE🌹


ሀይፐርሶምኒያ የተባለ በሽታ አለ ይህም ቨሽታ የእንቅልፍ በሽታ ነው ፤ በዚህ በሽታ የሚጠቁ ሰዎች ለ12 ሰዓት ቢተኙ እንኳን ጠግብን አይሉም ፤ በቀን ውሏቸው ውስጥ መተኛትን ወይም ማንቀላፋት ይፈልጋሉ 😴.... በአጠቃላይ በዚህ በሽታ የሚጠቁ ሰዎች ስራ መስራትን አይወዱም ምክንያቱም ስራ በሚሰሩበት ሰዓት እንቅላፋቸው ስለሚመጣ እንደሆነ ጥናቶች ያረጋግጣሉ 🥱

═════✩˚⋆★⋆˚✩═════╗
            
@YEHEM_ALE
            
@YEHEM_ALE
╚═════✩˚⋆★⋆˚✩═════╝


🛑የሰው ልጅ ከሞተ በኋላ

በ3ኛ ቀን ጥፍሩ መነቃቀል ይጀምራል
በ4ኛ ቀን ጸጉሩ
#ይራገፍና ጭንቅላቱ ባዶ ይቀራል
በ5ኛ ቀን አእምሮው እንደ
#ቅቤ መቅለጥ ይጀምራል
በ6ኛ ቀን ቆዳው ጠቁሮ መላላጥ ይጀምራል,
በ7ኛ ቀን የውስጥ አካሉ ሁሉ ይበሰብስና እጅግ በጣም መሽተት ይጀምራል!
በ60ኛ ቀን ሥጋ ሁሉ ሸሽቶ ብዙ
#አጥንቶች ብቻቸውን ይቀራሉ!!

═════✩˚⋆★⋆˚✩═════╗
            
@YEHEM_ALE
            
@YEHEM_ALE
╚═════✩˚⋆★⋆˚✩═════╝


በድሮ ወቅት ከፍየል መንጋዎች ውስጥ ተለይቶ የሚጠራ ፍየል ነበር ...... " የይሁዳ ፍየል " ይባላል .... የይሁዳ ፍየል በቄራ ሰራተኞች የሰለጠነ ሲሆን ልክ በምስሉ ላይ በሚታየው መልኩ ሌሎች ፍየሎችን እና በጎችን እንደ ጓደኛ ከቀረባቸው በኋላ ከፊት በመሆን እየመራቸው ወደ ቄራ እንዲታረዱ ይዟቸው ይመጣ ነበር 😏😅

═════✩˚⋆★⋆˚✩═════╗
            
@YEHEM_ALE
            
@YEHEM_ALE
╚═════✩˚⋆★⋆˚✩═════╝


የዚህ ቻናል ምርጡ ቤተሰባችን ይህ ነው
👇👇 👇👇 ንኩትና ተመልከቱ

👉
tg://settings

👏👏 ይገባዋል 👏👏


ይሄንን ያውቃሉ ???

ባቄላ ለርስዎ በጣም ጥሩ ነው። እውነታው ምንም አያስደንቅም። የካንሰርንም ህመማችሁን ሊቀንሱ ሊረዱ ይችላሉ። የሰውነት ሴሎችን ወደ ካንሰር ከሚያመራው ጉዳት የሚከላከሉ በርካታ ኃይለኛ ፋይቶኬሚካል ኬሚካሎችን ይይዛሉ።
እኔ ግን የማላምንበት ስጋን ይተካል የሚሉት ነው 🤭


═════✩˚⋆★⋆˚✩═════╗
            
@YEHEM_ALE
            
@YEHEM_ALE
╚═════✩˚⋆★⋆˚✩═════╝

Показано 20 последних публикаций.