MAJOR ላይ አብዛኞቻቹ Group ላይ እየተበሳጫቹ ነው ለምን እንደሆነ አላቅም Airdrop Farmer እስከሆናቹ በጣም ትግስት ሊኖራቹ ይገባል ቤተሰብ የኛ መናደድ መበሳጨት ምንም ትርጉም የለውም ትርፉ ረሳችንን ተስፋ ማስቆረጥ እንጂ 😌
ስለዚህ Major November List እናረጋለን ብለዋል ስለዚህ ገና 29ቀን አለ ተረጋጉ ስራቹን ስሩ
Major ያው Hamster ነው ከሱ የባሰ ነው የምትሉ ደሞ ለሱ ጊዜው ሲደርስ ምናውራ ይሆናል በስሜት ሳይሆን ተረጋግታቹ አስቡ Please ከሌሎች ሀገራት እንማር እስኪ ይሄን Space እንዴት ተጋግዘው እንደሚሰሩ ብታዩ ሲያስቀኑ ለምንድነው እኛ ሁሌ መጥፍ ነገር ብቻ ጭንቅላታችን ውስጥ የተቀረፀው?
ለማንኛውም ወደ ስራ እንመለስ ቤተሰብ 🤝