ሰበር ሰበር መረጃ 🛑
ጠቅላዩ ለህውሃት 50ኛ አመት ያስተላለፉት መልእክት መነጋገሪያ ሆኗል ። በተመሳሳይ የጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ ልዩ መልዕክተኛና የቀድሞው ርዕሰ ብሄር ሙላቱ ተሾመ፣ የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂና ህወሃትን በሚመለከት ያስተላለፉት መልዕክትን ብዝዎች እየተቀባበሉት ነዉ ።
ጠቅላዩ በበኩላቸዉ "ህወሃት ከተመሰረተበት አላማ አፈንግጧል" ሲሉ ___ሙላቱ ተሾመ ደግሞ ኢሳያስ አፈወርቂን "
የፕሪቶሪያውን የግጭት ማቆም ስምምነትን የሚቃወሙ ሕወሓት ውስጥ ያሉ ቡድኖችን ለመጠቀም እየሞከሩ ይገኛሉ " ሲሉ አጋልጠዋል ። የኢትዮጵያና ኤርትራ ግንኝኑትም በይፋ ያበቃለት ይመስላል፡፡
ሙሉ ንግግራቸዉን የዘመዴ ወፎች ድብቁን ለቀዉታል ገብታችሁ ስሙት ፍጠኑ 🛑👇https://youtu.be/EE07JGDjvSQ?si=Y5aPZwF9tfv84fVQ