Репост из: ነጭ ነጯን
አንድ ነገር በጣም ያስደንቀኛል ያሳዝነኛልም ክርስቶስ ለተቀመጠባት የእህያ ውርንጭላ ዘንባባ እየጎዘጎዙ ነጠላቸውን እያነጠፉ ሲያመሰግኑ ሲዘምሩ ታዲያ ማደሪያው ላደረጋት የእግዚአብሔር ከተማ ለሆነችው የክርስቶስ መገኛ ለሆነችው ለእናቱ የማይዘምሩ የማያመሰግኑ ምንኛ ባይታደሉ ነው ግን? ፍቅሯን በልባቸው ታሳድርባቸው🙏 ❤️🥰