የቡቲ ግጥሞች ይህ የፈውዛን ቤተሰብ ነው Ãbû ℉ewezan


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


t.me/abdialibutifewzan

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


አሪፍ የሆነውን የሕፃን ልብስ መፈለግ ሰልችቶታል? 🎯

ማሜ የልጆች ልብስ
🛒 አሁን ይግዙ ይደውሉ ይዘዙ ባሉበት እናደርሳለን
📞 በዚ ላይ ያግኙን ፤ 0901112232 |
📍አድራሻ፦ አለምባንክ

Join
https://t.me/MameBabyclothing




“የሆነ ቀን ይመጣና  ፊትህ ላይ ፈገግታን ለማጫር ብሎ ራሱን መስዋት የሚያደርግ ሰው ታገኛለህ። የልብህን በር አትዝጋው… ምክንያቱም የሚያንኳኳ ሁሉ ልብህን ሊጎዳት ያሰበ አይደለም።”
ኢማም ሙተወሊ ሸዕራዊ


ምዝገባ ተጀመረ  📢

እድሜያቸው ከ⭐️ -  ⭐️⭐️ለሆኑ ታዳጊዎች ቁርአን፣ሱና እና ኢስላማዊ ትምህርቶችን የሚያስተምር የ 2⃣ ወር ኮርስ ምዝገባ በረባኒይ ኢስላማዊ ማዕከል ተጀመረ !


ተቋሙ ዝግጅቱን አጠናቆ እርሶን በመጠባበቅ ላይ ይገኛል።
እርሶም ይህ እድል ሳያመልጦ ልጆቾን ፈጥነው ያስመዝግቡ።

📍አድራሻ፦ ቤተል አደባባይ ከንግድ ባንኩ ጀርባ 90ሜ ገባ ብሎ

የምዝገባ ጊዜ 🗓 ፦ ከሰኔ 19 ጀምሮ

የምዝገባ ሰዐት ⏰፦ ከ 3:00 - 6:00

ለበለጠ መረጃ : 📞
0970448879 / 0970449079
ይደውሉ

⭐️ https://t.me/rebbaniy
🌐 http://rebbaniy.com




ማርፈድ ከመቅረት ይሻላል።

ቢሆንም ግን አታርፍድ

አቡ ፈውዛን


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


የሕክምና ባለሙያውን እናሳክመው‼
=========================

✍ ከስር የምትመለከቱት የክሊኒካል ፋርማሲ ባለሙያ የሆነው አቶ ነዚፍ
ሑሴን በስልጤ ዞን በአለም ገበያ ሆስፒታል ለ 7 አመት ያክል ማህበረሠቡን ደከመኝ ሠለቸኝ ሳይል ያገለገለ እና በማገልገል ላይ ያለ ሲሆን ባጋጠመው የዳሌ አጥንት ቲቢ ምክኒያት በመድሀኒት በመታገዝ በየስራ ክፍሎች በሞተር ሳይክል በመንቀሳቀስ እየሠራ ቢቆይም አሁን ግን ህመሙ ተባብሶ ከመድሀኒት አቅም በላይ በመሆኑ እና ሙሉ በሙሉ እንቅስቃሴ ስለከለከለው የግራ ዳሌ አጥንቱ በአርቲፊሻል ዳሌ መቀየር እንዳለበት የህክምና ባለሙያወች ገልፀውለት ህክምናው በወላይታ ሶዶ ክርስቲያን ሆስፒታል እንደሚካሄድና ለህክምናውም 450,000 ብር እንደሚያስፈልግ ቢነግሩትም ይህን የህክምና ወጪ መሸፈን ስላልቻለ የእናንተን ደጋግ ልቦች እርዳታ ይፈልጋል። ለዚህ ምስጉን ባለሙያ እና ለሚያስተዳድራቸው ቤተሠቦች ከእናንተ የምትሰበሰብ አንዲት ብር ትልቅ ዋጋ ስላላት የቻላችሁትን ያክል እንድታግዙት በፈጣሪ ስም ይጠይቃል። የስጦታ ትንሽ የለውምና የቻልነውን ያክል ተባብረን ጤናውን እንታደግለት። እርዳታ ማድረግ ለምትፈልጉ
Hijra Bank:1005358870001 NEZIF HUSSEN
Absynia Bank: 83434187: NEZIF HUSSEN
Dashin Bank: 2932116794911 NEZIF HUSSEN
CBE: 1000300847197 NEZIF HUSSEN
ማገዝ እንደምትችሉ እያሳወቅን በስልክ ማግኘት ለምትፈልጉ
0908943322 ነዚፍ ሁሴነ
0916445656. ጀማል ከማል የስራ ባልደረባ እና የቅርብ ጓደኛ

ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው::


قَال الشَّيخ ابن عُثيمِين-رَحِمَهُ الله-

«إخْوانِي: بُلُوغُ رمضانَ نِعمةٌ كبيرةٌ عَلَى مَنْ بَلَغهُ وقَامَ بحَقِّه بالرِّجوع إلى ربه من مَعْصِيتهِ إلى طاعتِه، ومِنْ الْغَفْلةِ عنه إلى ذِكْرِهِ، ومِنَ الْبُعْدِ عنهُ إلى الإِنَابةِ إِلَيْهِ»

📚[مَجَالِس شَهْرُ رَمضَان،ص:١٢]


ዒልም ፈላጊ - የሞባይል መተግበሪያ

መተግበሪያው ከያዛቸው በጥቂቱ፦

- ከ40 በላይ የሱና ኡስታዞችን ደርሶች፣
- የዐቂዳ፣ የተውሒድ፣ የመንሀጅ ኪታቦችን፣
- እያንዳንዱ የድምፅ ቅጂ ከሶፍት ኮፒ ጋር

- የቀን እና የማታ ገፅታ ያካተተ፣
- የፅሁፍ መጠን መጨመርና መቀነስ፣
- የጀማሪ ኪታቦችን ለብቻ የሚያሳይ፣

- የደርስ ሰአት እና ቀን አስታዋሽ ያለው፣
- ደርሱን ብናቋርጠው ሌላ ጊዜ ካቆመበት የሚጀምር፣
- አድስ ደርስ ሲጫን መልእክት የሚቀበል ነው።

መተግበሪያውን በሚከተለው ሊንክ ያውርዱ
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.aj.islamic_online_learning


ውብ መጋረጃዎች ትራስ ጨርቆች ለቤቶ ያስፈልጎታል እንግዲያውስ ወደ እዚ link ጎራ ብለው ይጎብኙን  https://t.me/+G06svF6JFUkzMzg0  ይሄን ቴሌግራም chanale ጆይን በማድረግ ይቀላቀሉ  ይምረጡ
በታማኝነት ትዕዛዛቹን ሰርተን እናሰረክባለን!
የወደዳቹትን ወደዚህ መርጠው @Umusualih ይላኩልኝ
ለመደውል 0975419776
አድራሻችን መርካቶ ዱባይ ተራ








*ፈውዛን**
ከኒዕማዎቹ መሀል
ቆጥሬ ባልዘልቅም
አላህ የዋለልኝ
በእኔ ላይ ባያልቅም
ብፅፈው ባወራ
ከቶ እንዲያው ብኳትን

መድከም ብቻ ትርፌ
አልዘልቀውም ፅፌ
ብዘረዝር በአፌ

ጀሊሉ በኔ ላይ
ከዋለው ወለታ
ማመስገኛዬ ነህ
የህይወቴ ከፍታ
ስኖር በምድር ላይ
የማረሳህ ላፍታ
።።።።።።።።።።።።።።።
አልሀምዱሊላህ አንተን ለሰጠኝ ጌታ
።።።።።
አቡ ፈውዛን ቡቲ
8/11/15




⬇️ የኡስታዝ አቡ ሒዛም ዐብዱረሕማን ሰዒድ ደርሶች

1- ሪሳለቱን አኸዊያህ
https://t.me/MohamedAljawi/1881

2- መትኑል አጁሩሚያ
https://t.me/MohamedAljawi/2319

3- መሳኢሉል ጃሂሊያ
https://t.me/MohamedAljawi/4314

4- ዒሽሩነ ነሲሓ ሊጧሊቢል ዒልም
https://t.me/MohamedAljawi/5751

5- አልሐሡ ዐለል መወደቲ ወል ኢእቲላፍ (07)
https://t.me/MohamedAljawi/6415

6- አልሐሡ ዐለል መወደቲ ወል ኢእቲላፍ (04)
https://t.me/MohamedAljawi/6424

7- ሙዘኪረቱን ዐለል ዐቂደቲል ዋሲጢያ (07)
https://t.me/MohamedAljawi/6435

8- ሀዚሂ ደዕወቱና ወዐቂደቱና
https://t.me/MohamedAljawi/8057

9- ኢስቲቅባሉ ሸህሪ ረመዷን
https://t.me/MohamedAljawi/8348

10- ኢዓነቱል ኢኽዋን
https://t.me/MohamedAljawi/9617

11- አልፊተን ዐላማቱሃ ወአስባቡሃ
https://t.me/MohamedAljawi/9975

12- ሙዘኪረቱን ዐለል ዐቂደቲል ዋሲጢያ (26)
https://t.me/MohamedAljawi/10299

13- መንዙመቱል በይቁኒያ
https://t.me/MohamedAljawi/14400

14- ቢናእ
https://t.me/MohamedAljawi/9576






እኔና አንቺ እኮ እናሳዝናለን
መዋደድ ታድለን መፋቀር ታድለን
መች አንድ ላይ አለን
እኔና አንቺኮ እናሳዝናለን

ፍቅርን ያህል ትንፋሽ
ሲገፋኝ ሲገፋሽ

ጨዋታውን ትረካውን ላንችልበት
የዚህን አለም ሰው አንደበት

እንዲያው ዝም ተባብለን አለን
እኔና አንቺኮ እናሳዝናለን

የነበርነው
ያነበርነው

ነጌን ብለነው የፈሪ
ቆዳችንን ፈትገነው እስካይቀረን ፍርፋሪ

እስክናልቅ እስክንጠፈጠፍ
የልጅነታችን አበባ በናፍቆታችን ሲቀጠፍ

መች ልብ አልነውና
መችልብ አልነውና

ለእናት ለአባታችን ያልታዘዘን ጉልበት
እንደጨረስነው ተነፋፍቀንበት

መች ልብ አልነውና

የአፍ ቃላት ጨርሰን ተኝተን ተቃቅፈን
ነጌ ለሚወዱን አቤት ማለት እስኪያቅተን

መች ልብ አልነውና

ከቀትር እንደሚያቃጥል
ከረሀብ ከፍቶ እንዲጥል

ናፍቆትን መች አወቅን
ናፍቆት ስንት ይፈጃል?
ያረጃል ወይስ ያስረጃል?
ይገላል ወይስ ያስገልላል?
ናፍቆት ምን ያህላል?

ነገረ ህይወትን ወይስ የሰው ሞትን?
የቀጣፊን ምላስ ወይስ የሳራን ዳስ?
የጋሽ ጥላሁንን የረዘመ ትንፋሽ?
ማንን ነው ሚያከለው?
በናፍቆት የከፋኝ በናፍቆት የከፋሽ

እኔና አንቺ እኮ እናሳዝናለን
መነፋፈቅ መርገብ
ክብራችን መለገም

የት ያደርሰን እንደሆን ባናውቀውም እንጃ
ሰው ከራስ ሲጣላ የት ይኬዳል ምልጃ

እንጃ

የመናፈቅ መቅፀፍት አልፎ ላያልፍልን ያልቅብን ይመስል ገላ ተካፈልን

ገደልነው
ቀበርነው

የኔና የአንቺ ፍቅር ዳግም እድል የለው
መቃብር አይከፍትም ኮፈንን አይቀድም
የኔና አንቺ ፍቅር ትንቢትን አይወድም

ለወሬ ለአለም አልተረፈምና ነገርና ስሙ
አረገ አይባል መላእክት አልሰሙ

የት ገባ ይባላል?
ቀረ በነበረ
በነበረ ቀረ

እንደተነፋፈቅን
እንደተጠባበቅን

በሌላ ሰው ናፍቆት እንደተቃጠረ
በሰነፍ ኮረዳ እንደተጠበጠረ
የትም ተበተነ የትም ቦታ ቀረ

መናፈቅ መፈለግ ስንት ህመም ያድላል
በስንቱ ያስውላል
በስምቱ ያስማል
በስንቱ ያስምላል

ተጠባበቅን ያልን ቀን መአልት ቢፍለቀለቅ
እኔና አንቺ ላንላቀቅ

በቀረን እንደ ሀውልት ደርቀን
እስከ ጌታ ፍርድ ቀን

ስንቱን አወጣሁኝ
ስንቱን አወረድኩኝ
ስንቱን ቀባጠርኩኝ
ናፈቅሽኝ ስንት ሆንኩኝ
ቀጥረሽኝ በቆምኩኝ
ቀጥረሽኝ በቆምኩኝ

ሰበብ በሆንኩልሽ
ቀጥራኛለች ብዬ ሸማ ባዘዝኩልሽ ለክር ሸማኔ
ቀሚስሽ እስኪደርስ ባለቀ ዘመኔ

ሰበብ በሆንሽልኝ
ቀጥራው ቀረች ብለው ሰው በኔ እስኪያማሽ
መቃብር መግባቴን አግብተሽ በሰማሽ

መናፈቅ እንደ ልጅ እያንቀለቀለኝ
እንደሽማግሌ በቀን የገደለኝ

እንደ ጠዋት ፀሀይ አሰኘኝ ልሞቅሽ
እንደ ህይወት ስለት ስለቴ ባረግሽ
እንደ እናት ምርቃት ባልኩሽ አሜን አሜን
አቤት ስል በኖርኩኝ ሆነሽ ቅፅል ስሜን

ናፈቅሽኝ

።።

።።። ኤሊያስ

Показано 20 последних публикаций.