السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ይድረስ ሳውዲ ለመምጣት ለሚያስቡ ወንድሞች
በፍሪ ቪዛ ወደ ሳውዲ እናስመጣለን ብለው የሚሉ የወንድሞቻቸው መጉላላት ሳይሆን ለኪሳቸው የሚጨነቁ ስስታሞችን ተጠንቀቁ
አገር ውስጥ የሆነ ነገር መስራት የሚችሉበት ገንዘብ እያላቸው በውሸት ገፋፍተው ያመጡዋቸውና እዚ እየተጉላሉ ነው
ሰባት ወርና ከዛ በላይ እየተጉላሉ ያሉ ሰዎች አሉ
ወንድሞች ተጠንቀቁ
ደሩራ ሆኖ የሚመጣ ካለ እዛው ስራውንም መስፈርት አድርጎ ይምጣ ካልሆነ ከባድ ነው
ስራ ማጣቱ ብቻ ሳይሆን
ለከፊል ወይም ላስመጣቻው ሰው
በየ ጊዜው የሚከፈለው ክፍያ ሌላ ስቃይ ነው
✍️ ወንድማቹህ አቡ መርየም
https://t.me/abduselamabumeryem/5396