የአብነት ት/ቤት


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


በኢ/ኦ/ተ/ቤ ልዩ ልዩ የአብነት ትምህርቶች የሚሰጡበት ምኅላፍ (ቻናል) ነው።
ትምህርቶቹም፡
በድምፅ፣ በምስል ወድምፅ፣ በጽሑፍ፣ በመጻሕፍትና በመሳሰሉት ይዘቶች ይቀርባሉ።
የመወያያ ቡድን @abenet_online_group
Contact @getAbnet

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


















Репост из: የአብነት ት/ቤት
ሰአታት ኩሎሙ.zip
21.5Мб
የሰዓታት 3ኛ ክፍል






Репост из: የአብነት ት/ቤት
በክርስቶስ ላላችሁ ለሁላችሁ ሰላም ይሁን!

ከዚህ በመቀጠል ደግሞ በቤተክርስቲያናችን ካሉት እጅግ ውብ ዜማዎች አንዱ የሆነውን የሰዓታትን ዜማ ነው።

ይህንን ዜማ በ 21 ከፍሎች ከፍለነዋል።
የመጀመሪያውን ክፍል እነሆ ብለናል፣ ይህንን ውብ ዜማ ሰዎች እንዲያገኙት ለወዳጆችዎ ያጋሩት።
ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን!

@abenet_online
@abenet_online
@abenet_online







Показано 15 последних публикаций.