የመጀመሪያ ዙር ከነዚህ ተወዳዳሪዎች ጋር የሚደረግ ይሆናል።
ያው ለሰፈሬ ከሚቀርቡኝ እጀምራለሁ😂 ግን እዚህ ውስጥ ያሉት ሳያልቁ ሌላ ሰው አናስገባም።
በክልል ላላቹህ በቅርቡ እመጣለሁ። ደግሞ እዚህ ዝርዝር ላይ ላላቹሁ ይሄ የመጨረሻችን አይሆንም ስፖንሰር ሲመጣ እና ሽልማት ከፍ ሲል እንደ መጀመሪያነታቹ(real fan) የምንደግመው ይሆናል።
ትንሽ ነገር ሆና ለመሳተፍ ፍቃደኛ ስለሆናቹ🙏🏿🙏🏿