ትላንት ያልበላ የለም እኔም እንደቀልድ ታክሲ ውስጥ ሆኜ የቆረጥኳት ደርሳኛለች።
ያው ስትበሉ ትቀብጡ የለ withdraw ብዬ በቀረችው 50ብር የዛሬው ላይ በ30 ቀብጫለው።
20 birr ስለቀረችኝ አሪፍ ቀምር ያለው እስኪ ኮመንት ላይ ተባበሩኝ😂