📢አዲስ አዲስ የማይታመን ነገር.......
🔖ምድርም ጌጧን በለበሰችና በተጌጠችም ጊዜ፣ሕዝቦቿም በርሷ ላይ ቻይ መኾናቸውን ባሰቡ ጊዜ፣ ትዕዛዛችን በቀንም በሌሊትም በመጣላት ጊዜ፣ ትናንትም እንዳልኾነች ዶጋመድ አደረግናት።
💠 ከሎስ አንጀለስ የመጡ አስደንጋጭ ምስሎች ኃይለኛ አውሎ ነፋስ ነፈሰባቸው, እሳቱ በሚያስደንቅ ሁኔታ እንዲስፋፋ አድርገዋል, ጥንካሬ እና መሳሪያ ቢኖራቸውም ሊቆጣጠሩት አልቻሉም።
#ክብር ምስጋና ይግባውና ጌታችን በሁሉ ላይ ቻይ ነው።
--------
🔗https://t.me/abu_ousama_al_selefi/2660?single