ዝግጁ ናችሁ⁉️
ዱንያ ብቻ ማራራጥ ከባድ ነዉ።
ቀልባችን እንዳይደርቅ ቁርዓን መቅራት እና ዚክር ማብዛት ግድ ነዉ።
አልሀምዱሊላህ 🤲
4 ወንድድሞች ለወንዶች
12 እህቶች ለሴቶች
እናንተን በነፃ‼️ ለማስቀራት እየተዘጋጁ ነዉ። ሌሎቻችሁም ካላችሁ አሳውቁኝ።
በኦንላይን መቅራት የምትፈልጉ የመመዝገቢያ መስፈርታችሁ እና የቂርዓት ሰአት እነግራችሁና እመዘግባችኃለሁ✅
በዲናችንም ጠንክረን በቴክኖሎጂዉም እንመነጥቃለን ኢንሻአላህ።
ዝግጁ ናችሁ👍
መቅራት ለሚፈልጉ ሼር ወይም Repost በማድረግ ያግዙኝ🤝
ቻናሉ ለመቀላቀል
👇👇👇
https://t.me/abukiweb