Descpline‼️
አንድ ባለሙያ በየትኛውም ዘርፍ ስኬታማ መሆን ከፈለገ ድስፕሊን ሊኖረው ግድ ነው። ሰዓት አክባሪነት፣ ቅድሚያ ለሚገባው ቅድሚያ መስጠት ፣ ራስን፣ ስራን ሰራተኛን እንድሁም ደንበኛን አክብሮ መስራት ያስፈልጋል ።
እዚህ ላይ አስምሩበት👆
ከሱ ጋር ባይገጥምም ግዜያችንን እና ጤናችንን በአግባቡ መጠቀም እንዳለብን የሚጠቁም ሀዲስ👇
قَالَ رَسُولُ اللَّهِ ﷺ:
"نِعْمَتَانِ مَغْبُونٌ فِيهِمَا كَثِيرٌ مِّنَ النَّاسِ: الصِّحَّةُ وَالْفَرَاغُ."
— [صحيح البخاري 6412]
"ብዙ ሰዎች ችላ የሚሏቸው ሁለት በረከቶች አሉ-ጤና እና ነፃ ጊዜ ናቸዉ።"
ከተሳሳትኩ አርሙኝ🤝
https://t.me/abukiweb