ከ july ወር መጀመሪያ ጀምሮ ወደ Cryptocurrency investment የሚገቡት ገንዘቦች 4 ቢሊዮን ዶላር አልፈዋል 4.34 ቢሊዮን ዶላር ደርሷል የETps (Exchange-traded products) የንግድ ግብይት መጠን በ45 በመቶ ወደ 12.9 ቢሊዮን ዶላር ጨምሯል አብዛኛዎቹ ኢንቨስትመንቶች ወደ Bitcoin እያመሩ ይገኛል (2.27 ቢሊዮን ዶላር) የ Etherum funds (45.3 ሚሊዮን ዶላር) Solana (9.6 ሚሊዮን ዶላር) እና Litecoin (2.2 ሚሊዮን ዶላር) ገብተዋል
የ Crypto ፍላጎት ማደግ እየጨመረ መቷል።
@abyssinia_crypt0
@abyssinia_crypt0
የ Crypto ፍላጎት ማደግ እየጨመረ መቷል።
@abyssinia_crypt0
@abyssinia_crypt0