#Update
በነበረን live session እንደተጠቀማችሁና ብዙ ትምህርት እንደወሰዳችሁ ተስፋ አደርጋለሁ። እንዲሁም ይህ session ላይ በመሳተፍ ካላት experience share ስላደረገችን #ደሊናን ከልብ ላመሰግን እወዳለው።
በቀጣይም ሌሎች እንደዚህ አይነት ፕሮግራሞችን እንደምናቀርብላችሁ ተስፋ እናደርጋለን ። ሌሎች ተማሪዎችም እንደዚህ ያሉ መረጃዎች እንዲደርሷቸው #share ማድረግ አትርሱ።
#Stay_tuned
@afronetnews