✔️ለባለአክሲዮኖች በሙሉ የተላለፈ ጥሪ!
የአሐዱ፡ባንክ አክሲዮንን ገዝታችሁ በምሥረታ የፈራሚዎች ጉባዔ ላይ በመገኘት ፊርማ ያላስቀመጣችሁ ወይንም መረጃ ባለማሟላት ምክንያት በባንኩ የባለአክሲዮን መዝገብ ያልገባችሁ በሙሉ፤ ባንካችን ከብሔራዊ ባንክ የተሰጠውን አቅጣጫ ለመከወን ይረዳው ዘንድ በባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት ሰንሻይን ሕንጻ 4ኛ ፎቅ አክሲዮን አስተዳደር ክፍል ወይም በባንኩ ሁሉም ቅርንጫፍ ማንነታችሁን የሚገልጽ ሰነድ ይዛችሁ በመቅረብ የተዘጋጀውን በባለአክሲዮንነት የመቀጠል ፍላጎት ቅፅ እስከ ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም. ድረስ እንዲሞሉ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡
አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች!