🏑 የ15 ሚሊዮን ብር የገና ስጦታ በቴሌብር ሱፐርአፕ!!
የገና በዓል አስመልክቶ እስከ 100ሺህ ብር የሚያሸልሙ የገና ጨዋታ ስጦታዎች በቴሌብር ሱፐርአፕ ተዝጋጅቶአል ፡፡
በቴሌብር ጥቅልና የአየርሰዓት መግዛት፣ የአገልግሎት ክፍያዎችን መፈጸም፣ ገንዘብ መላክና መቀበል፣ መተግበሪያውን ማጋራት ተጨማሪ የጨዋታ ዕድሎችን ያስገኝልዎታል፡፡
🗓 ከ ታኅሣሥ 23 ጀምሮ
ያው እንደ እንቁጣጣሽ ነዉ ሚሆን ትዝ ካላችሁ 17 ቁጥር አትገኝም ነበር አስኪ ባሁኑ ሁላችንም comment ላይ የጎደለንን ቁጥር እንሰጣጥ fam