ምርቶቻችንን በተለያዩ የጌጅ አይነቶች የምታገኙ ሲሆን እነርሱም
1.ባለ 28 ጌጅ
2.ባለ 30 ጌጅ
3. ባለ 32 ጌጅ ጌጅ ማለት የአንድ ቆርቆሮ ውፍረትን እና ቅጥነትን የምንለይበት መለኪያ ሲሆን ጌጁ በተለቀ ቁጥር የቆርቆሮው ውፍረት በተቃራኒው የሚቀንስ ይሆናል። ለምሳሌ 28 ጌጅ ቆርቆሮ ከ 30 ጌጅ ቆርቆሮ ይወፍራል በተቃራኒው 30 ጌጅ ከ 28 ጌጅ ይቀጥናል ማለት ነው። እንዲሁም በተለያዩ የቀለም አይነቶች ምርቶቻችንን የምታገኙ ይሆናል።
ለሃሳብ ፣ ጥያቄዎና አስተያየቶ በዚህ ይፃፉልን ! @Anbessa_Korkoro_bot
እኛን ስለመረጡ እናመሰግናለን !