እነሆ ከይሁዳ ነገድ የሆነው አንበሳ
እርሱም የዳዊት ስር ሞትን ድል የነሳ / 2 /
ታማኙ መፅሐፉን ገልጦታል ፈትቶታል ማህተሙን
የሠማይ መላእክት ያመልካሉ በጉን / 2 /
በሰማይ ታላቅ ምስጋና ይሰማል
የእልልታ ወጀብ መድረኩን ይንጣል
ሺህ ጊዜ ሺህ የሚሆኑ ባንድነት
ይሰግዱለታል በበጉ ዙፋን ፊት
በበገና ላይ ጣታቻዉ የወርቁን ጽና በእጃቸዉ
ሽማግሌዎች በዜማ ያጥናሉ የበጉን ከተማ
በደምህ ከነገድ ሁሉ ሰዎችን ዋጀህ እያሉ
ኢየሱስ ታርደሃልና ያበዙልሃል ምስጋና
አእላፋት ጊዜ አእላፋት ከቁጥር በላይ መላእክት
አዲሱን ቅኔ ሊዘርፉ ይታደማሉ ከሰልፉ
በረከት ክብር ምስጋና ሀይልም ለበጉ ነዉና
እያሉ ሲዘምሩልህ ብርሃን ያዘንባል ዙፋንህ
ስምህን በግንባራቸዉ ታትመዉ የዋጀሃቸዉ
ነጩን ልብስ የተሸለሙ ታላቅ እልልታ ያሰሙ
ዝንጣፊዉን ዘንባባ ጨብጠዉ ለክብር መባ
እያሉ ማዳን ለበጉ ይታደማሉ ከሰርጉ
ካስፈሪዉ ታላቅ መከራ አምልጠዉ በበጉ ስራ
በደሙ ታጥቦ ልብሳቸዉ እሱን ማምለክ ነዉ ስራቸዉ
መራብ መጠማት በሌለዉ በጉ እረኛቸዉ በሆነዉ
በለምለም ይሰማራሉ ሲያመሰግኑት ያልፋሉ
የሰማይ እልፍኝ ተገልጦ ባምባ ላይ ፈረስ ተቀምጦ
እናየዋለን ታማኙን በራሱ ዘዉድ የጫነዉን
ደም የተረጨ ዉብ ልብሱ የእሳት ፈትል ቀሚሱ
የጌቶች ጌታ የሚል ስም ተጽፎበታል ዘላለም
በእልልታ ይርዳል መድረኩ ቅዱሳን በጉን ሲያመልኩ
አሜን እያሉ ላሜኑ ዘመን ለሌለዉ ዘመኑ
ቤተክርስቲያን ሙሽሪት ተነጥቃ ወደሚወዳት
ለዋጃት ለሙሽራዋ ይገዛል ሁለንተናዋ
ትንሳኤ ሲሆን ፊተኛዉ ያልሰገድንለት ለአዉሬዉ
ከክርስቶስ ጋር ሺህ አመት እንነግሳለን በህይወት
በአዲስ ሰማይ በአዲስ ምድር በሚያበራላት እግዚአብሄር
በጉ መብራቱዋ በሆነዉ አምልኮ ለሱ ብቻ ነዉ
በደመናዉ አዉደ ምህረት ቅዱሳን ሁሉ መላእክት
ሁሉም ይሰግዳል ለበጉ ስሙን ከፍ እያደረጉ
ስም አርፎ በግንባራችን ለማንም አይሆን ዜማችን
የምንለው ማራናታ ይመጣል አይቀርም ጌታ
ያኔ... ሲገለጥ የናፈቅነው
ያኔ.... ፊትለፊት እያየነው
ያኔ.... በእውነተኛ ምስጋና
ያኔ.... ዙፋኑን እንከብና
የዘለዓለሙን ጌታ
በዘለዓለም እልልታ
ሙሽራውን አጅበን
በዝማሬ እየታጠብን
አምልኮ ለእርሱ ብቻ
ውዳሴ ለእርሱ ብቻ
በንጉሡ ማደሪያ አሜን ነው ሀሌሉያ
አሜን ነው ሀሌሉያ
አሜን ነው ሀሌሉያ
አሜን ነው ሀሌሉያ
🎤#share
⭐️@Christianfira⭐️
⭐️@Christianfira⭐️
እርሱም የዳዊት ስር ሞትን ድል የነሳ / 2 /
ታማኙ መፅሐፉን ገልጦታል ፈትቶታል ማህተሙን
የሠማይ መላእክት ያመልካሉ በጉን / 2 /
በሰማይ ታላቅ ምስጋና ይሰማል
የእልልታ ወጀብ መድረኩን ይንጣል
ሺህ ጊዜ ሺህ የሚሆኑ ባንድነት
ይሰግዱለታል በበጉ ዙፋን ፊት
በበገና ላይ ጣታቻዉ የወርቁን ጽና በእጃቸዉ
ሽማግሌዎች በዜማ ያጥናሉ የበጉን ከተማ
በደምህ ከነገድ ሁሉ ሰዎችን ዋጀህ እያሉ
ኢየሱስ ታርደሃልና ያበዙልሃል ምስጋና
አእላፋት ጊዜ አእላፋት ከቁጥር በላይ መላእክት
አዲሱን ቅኔ ሊዘርፉ ይታደማሉ ከሰልፉ
በረከት ክብር ምስጋና ሀይልም ለበጉ ነዉና
እያሉ ሲዘምሩልህ ብርሃን ያዘንባል ዙፋንህ
ስምህን በግንባራቸዉ ታትመዉ የዋጀሃቸዉ
ነጩን ልብስ የተሸለሙ ታላቅ እልልታ ያሰሙ
ዝንጣፊዉን ዘንባባ ጨብጠዉ ለክብር መባ
እያሉ ማዳን ለበጉ ይታደማሉ ከሰርጉ
ካስፈሪዉ ታላቅ መከራ አምልጠዉ በበጉ ስራ
በደሙ ታጥቦ ልብሳቸዉ እሱን ማምለክ ነዉ ስራቸዉ
መራብ መጠማት በሌለዉ በጉ እረኛቸዉ በሆነዉ
በለምለም ይሰማራሉ ሲያመሰግኑት ያልፋሉ
የሰማይ እልፍኝ ተገልጦ ባምባ ላይ ፈረስ ተቀምጦ
እናየዋለን ታማኙን በራሱ ዘዉድ የጫነዉን
ደም የተረጨ ዉብ ልብሱ የእሳት ፈትል ቀሚሱ
የጌቶች ጌታ የሚል ስም ተጽፎበታል ዘላለም
በእልልታ ይርዳል መድረኩ ቅዱሳን በጉን ሲያመልኩ
አሜን እያሉ ላሜኑ ዘመን ለሌለዉ ዘመኑ
ቤተክርስቲያን ሙሽሪት ተነጥቃ ወደሚወዳት
ለዋጃት ለሙሽራዋ ይገዛል ሁለንተናዋ
ትንሳኤ ሲሆን ፊተኛዉ ያልሰገድንለት ለአዉሬዉ
ከክርስቶስ ጋር ሺህ አመት እንነግሳለን በህይወት
በአዲስ ሰማይ በአዲስ ምድር በሚያበራላት እግዚአብሄር
በጉ መብራቱዋ በሆነዉ አምልኮ ለሱ ብቻ ነዉ
በደመናዉ አዉደ ምህረት ቅዱሳን ሁሉ መላእክት
ሁሉም ይሰግዳል ለበጉ ስሙን ከፍ እያደረጉ
ስም አርፎ በግንባራችን ለማንም አይሆን ዜማችን
የምንለው ማራናታ ይመጣል አይቀርም ጌታ
ያኔ... ሲገለጥ የናፈቅነው
ያኔ.... ፊትለፊት እያየነው
ያኔ.... በእውነተኛ ምስጋና
ያኔ.... ዙፋኑን እንከብና
የዘለዓለሙን ጌታ
በዘለዓለም እልልታ
ሙሽራውን አጅበን
በዝማሬ እየታጠብን
አምልኮ ለእርሱ ብቻ
ውዳሴ ለእርሱ ብቻ
በንጉሡ ማደሪያ አሜን ነው ሀሌሉያ
አሜን ነው ሀሌሉያ
አሜን ነው ሀሌሉያ
አሜን ነው ሀሌሉያ
🎤#share
⭐️@Christianfira⭐️
⭐️@Christianfira⭐️