•ጥያቄ፡- ዶሮዋ ለምን መንገዱን አቋረጠች?
-ዴካርት፦
“ወደ ሌላኛው የመንገዱ ጫፍ ለመድረስ።”
-ፕላቶ፡-
“ለእሷ እውነቱ በሌላኛው በኩል ነው።”
-አርስቶትል፦
“የዶሮ ተፈጥሮ ነው።”
-ካርል ማርክስ፦
“ቦታዎችን መቀየር አለብን ለውጥ የታሪክ ህግ ነው።”
ካርል ጁንግ፡-
“ዶሮዋ ገና ያልሄደችበትን ለመሄድ”
-ማርቲን ሉተር ኪንግ፦
“ዶሮዋ ለድርጊቷ ምክንያት የላት ይሆናል። መንገዱን የማቋረጥ ህልም ግን ነበራት።”
ሲዮራን፦
“ዶሮዋ መንገዱን አላቋረጠችም፤ እደግመዋለሁ ዶሮዋ መንገዱን አላቋረጥችም”
-ሶቅራጠስ፦
“ዋናው ነገር ዶሮዋ መንገዱን ማቋረጧ ነው። እና ለምን እንደሆነ ማወቅ አስፈላጊ አይደለም።”
-ቡድሃ፦
“ይህንን ጥያቄ መጠየቅ የዶሮዎችን ተፈጥሮ መካድ ነው።”
-ዲዮጋን፦
“ሰፈሯ ጠፍቷት”
-አንስታይን፡-
“መንገዱን ያቋረጠችው ዶሮዋ ትሆን ይሆናል። ወይም ከዶሮዋ እግር ስር መንገዱ ተንቀሳቅሶ ይሆናል። ይህ ከነገሮች አንጻራዊነት ጋር የተያያዘ ነው።
-በርናንድ ሾው፦
“እየሸሸች ይመስለኛል ላለመታረድ”
አሁን ጥያቄው ወደ እናንተ ዞሯል፦ለምን ዶሮዋ መንገዱን አቋረጠች?!🤓
©️አርምሞ