የፊልም ግብዣ ልታዩት የሚገባ " Dead Poets Society "
Movie Recommendation
«Dead Poets Society»
Comedy/Drama
በጣም ወግ አጥባቂ በሆነ አዳሪ ትምህርት ቤት ውስጥ ያሉ ተማሪዎች የራሳቸውን የተማሪ ቡድን ከግጥም መምህራቸው John Keating በአንድ ላይ አሁን ባለው ሁኔታ ላይ እንዴት በኪነጥበብ ማመፅን እንደሚችሉ እና የህይወትን ጥልቅ ትርጉም ለማግኘት የሚሄዱን የጥበብ ርቀት በፊልሙ ያሳያል።መምህራ ላይ ማመፅን ፊልሙ አጥብቆ ይደግፋል።በቀልድ እና ድራማ አስደግፎ የማህበረሰብን ጀርባአጥንት የሆነው ወግአጥባቂነት ለመስበር አንዳንድ ቁስሎችን ይነካል።ኪነጥበብ መሳሪያ ነው ማህበረሰብ የሚኮሮኩሙበት በትር ነው።