Фильтр публикаций


Recommendation #6


◉ ለዛሬ እንድታዩት የምንጋብዛቹ ፊልም Disney እና Pixar በጋራ ከሰሯቸው ፊልሞች በአንደኛ ደረጃ ሊቀመጥ የሚችለውን "Wall-E" የተባለውን ፊልም ነው

◉ ፊልሙ እ.ኤ.አ በ2008 ለእይታ የቀረበ ሲሆን Box office ለይ በነበረበት ወቅትም 532.5 ሚሊዮን ዶላሮችን ያስገባ ፊልም ነው

◉ ፊልሙ ከሌሎች አኒሜሽኖች ወጣ ያለ ታሪክ እና ገፀ-ባህሪን ያካተተ ድንቅ ፊልም ስለሆነ እንድታዩት የአክብሮት ግብዣችን ነው።

◉ፊልሙን ለማግኘት➛ Wall-E

@Animation_FilmsHD


Another masterpiece from DreamWorks ❤️‍🔥


➛ በብዙዎች የተወደደው "The Wild Robot" የተባለው የ2024 አኒሜሽን ፊልም Sept 27 ሲኒማ ቤት ወጥቷል፤ እዚ እስኪለቀቅ ግን ትንሽ ይቆያል ብለን እናስባለን።

@Animation_FilmsHD


#Recommendation 5


◉ ለዛሬ ምርጥ ፊልም ነው በማለት የምንግብዛቹ ፊልም "Paws of Fury the legend of Hank" የተባለውን አኒሜሽን ፊልም ነው።

◉ ፊልሙ በ2022 የወጣ ሲሆን እንደ Samuel L Jackson እና Michael Cera የመሳሰሉ ታዋቂ ተዋንያኖች በድምፅ ተሳትፈውበታል።

◉ ፊልሙ ለልጅም ለአዋቂም እንዲሆን ተደርጎ የተሰራ ገራሚ ኮሜዲ Cartoon ነው። እንድታዩት ግብዣችን ነው 😉

◉ ፊልሙን ለማግኘት➠ Paws of Fury: Legend of Hanks

@Animation_FilmsHD


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
@Animation_FilmsHD


Rally road racers 2023


IMDb: 5.2/10

@Animation_FilmsHD


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ᴊᴀᴘ ᴀᴜᴅɪᴏ + ᴇɴɢ sᴜʙᴛɪᴛʟᴇs

@Animation_FilmsHD


Boruto: Naruto The Movie  2015


IMDb: 7.8/10

@Animation_FilmsHD


◉ አኒሜሽን በትርጉም ከፈለጉ👉🏽
@TrgumAnimation


◉ አኒሜ ከፈለጉ 👉🏽
https://t.me/+9TN3vqNnlY44NzRk


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
@Animation_FilmsHD


Woody woodpecker 2017


IMDb: 4.2/10

@Animation_FilmsHD


Deadpool & Wolverine በ Hd ጥራት ተለቁዋል።

በ HD ከፈለጉ 👉 @Films_433

በትርጉም ከፈለጉ 👉 @Eng_Amhh


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
@Animation_FilmsHD


Corpse bride 2005


IMDb: 7.4/10

@Animation_FilmsHD


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
@Animation_FilmsHD

22.2k 0 163 17 27

The wild 2006


IMDb: 5.2/10

@Animation_FilmsHD


Репост из: Amharic Films - አማርኛ ፊልም
እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ


🚨#Advice

◉ በተለይ ከ2020 በኋላ እየተሰሩ ያሉ አኒሜሽን ፊልሞች ለይ የግብረሰዶም ገፀ-ባሕርያትን በማካተት ከአስተሳሰባችከአመለካከታችን ጋር የማይሄዱ ሀሳቦችን እንድንቀበል ለማድረግ እየሞከሩ ነው። ፊልሞቹ ደሞ ተራ ፊልሞች ሳይሆኑ እንደ Disney እና Netflix ባሉ ትላልቅ ካምፓኒዎች የሚሰሩ ናቸው። እኛም የዚህ ሀሳብ ደጋፊ ስላልሆንን እነዚህን ፊልሞች አንለቅም። ወላጆችም እንደነዚህ አይነት ፊልሞችን ለልጆቻቹ ባለማሳየት ብታግዟግቸው መልካም ነው!

◉ ከፊልሞቹ መሀል የተወሰኑት:-

- Strange World
- Nimona
- Onward
- Wendell & Wild ይገኙበታል

@Animation_FilmsHD


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
@Animation_FilmsHD


Mortal Kombat Legends Cage Match 2023


Storyline:
In 1980s Hollywood, struggling martial arts actor Johnny Cage searches for his missing co-star amidst a Los Angeles filled with bloodthirsty fighters.

IMDb: 5.9/10

@Animation_FilmsHD



Показано 20 последних публикаций.