ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የዲጂታል ሊትረሲ ሥልጠና ሊሰጥ ነው
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሙያ ማበልፀጊያ ማዕከል፣ ከደረጃ ዶት ኮም፣ ከማስተር ካርድ ፋውንዴሽንና ከዩኒቨርሲቲው e-Learning ዳይሬክተር ጋር በመተባበር ለዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች ለ6 ሳምንታት የሚቆይ የ‹‹Digital literacy Skill (DlS)›› ሥልጠና ለመስጠት ታኅሣሥ 12/2017 ገለጻ ሰጥቷል፡፡
ሥልጠናው ጀማሪ፣ መካከለኛና ከፍተኛ በተሰኙ ደረጃዎች የሚሰጥ ሲሆን በዋናነት የተማሪዎችን የቴክኖሎጂ አጠቃቀም በማጎልበት በትምህርታቸውም ሆነ ወደ ሥራ ዓለም ሲቀላቀሉ የተሟላና ውጤታማ ባለሙያ እንዲሆኑ ለማድረግ የተዘጋጀ ነው፡፡
ሥልጠናው ለሁሉም ካምፓስ ተማሪዎች የሚሰጥ ሲሆን ሥልጠናውን በአግባቡ ለጨረሱ ተማሪዎች የምስክር ወረቀት ይሰጣል፡፡
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ
የብሩህ ተስፋ ማዕከል!
ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉን፡-
ድረ-ገጽ - https://www.amu.edu.et/
ቴሌግራም - https://t.me/arbaminch_university
ፌስቡክ - https://www.facebook.com/ArbaMinchUniversityccd/
ዩቲዩብ - https://www.youtube.com/channel/UCOO_nclhMo8M3r74OyPBlVA
የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ሥራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት