አዋሽ ባንክ ለጥቃቅን፣ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች የአቅም ግንባታ ስልጠና በመስጠት ላይ ይገኛል!
==================
ከምስረታው ጀምሮ የማህበራዊ ኃላፊነቱን ከመወጣት አንፃር ዘርፈ ብዙ እንቅስቃሴዎችን በማድረግ ላይ የሚገኛው አዋሽ ባንክ በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ሥር ከሚገኘው የኢንተርፕረነርሺፕ ልማት ኢንስቲትዩት (ኢዲአይ) ጋር በመተባበር በአዲስ አበባ ከሚገኙና ከተለያዩ ማዕከላት ለተውጣጡ ከ100 በላይ ለሚሆኑ ለጥቃቅን፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች የአቅም ግንባታ የቢዝነስ ክህሎት ስልጠና ለ2ኛ ዙር በአዲስ አበባ ከተማ ባልቻ ሳፎ የባንኩ የስልጠና ማዕከል ውስጥ የሰጠ ሲሆን ይህ ፕሮገራም በሃገር አቀፍ ደረጃ እየተገበረ ይገኛል፡፡ ባንኩ በቀጣይም ዘርፉን ለማሳደግ በሚደረገው ጥረት የተለያዩ ድጋፎችን ለማድረግ ዝግጁ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል፡፡