ኦጋዴን‼️
በኦጋዴን ከ21 ቢሊዮን ሜትር ኪዩብ በላይ የተፈጥሮ ጋዝ አለ ተባለ‼️
በሶማሌ ክልል ኦጋዴን በተደረገ ዳሰሳ 21 ቢሊዮን 336 ሚሊዮን ሜትር ኪዩብ የተፈጥሮ ጋዝ እንዳለ መረጋገጡን የማዕድን ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የማዕድን ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሚሊዮን ማትዮስ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንዳስታወቁት፤ በሶማሌ ክልል ኦጋዴን በተደረገ ዳሰሳ 21 ቢሊዮን 336 ሚሊዮን ሜትር ኪዩብ የተፈጥሮ ጋዝ እንዳለ ተረጋግጧል፡፡
በአካባቢው 19 ጉድጓዶችን በመቆፈር በተደረገ ዳሰሳ 21 ቢሊዮን 336 ሚሊዮን ሜትር ኪዩብ የተፈጥሮ ጋዝ ተገኝቷል ያሉት ሚኒስትር ዴኤታው፤ በክልሉ ኦጋዴን አካባቢ ያለውን ሀብት በተገቢው መልኩ ለመጠቀም በስፋት ሥራዎች መሠራታቸውን አብራርተዋል፡፡
👉ትኩስ ዜናዎችን ለማግኘት ቻናላችንን join አድርጉ&ለሌሎች ጋብዙ👇👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s