እነኝህ የአብይ አህመድ ተላላኪወች አብዛኛውን እድሜያቸውን በእርስ በርስ ጦርነት ያሳለፉ በምርኮኛነት ከአንድ ጌታ ወደ ሌላ ጌታ የተላለፉ የሞራለ ቢሶች ቁንጮ ናቸው። በዓለም ታሪክ በሀገር መለዮ አንድን ህዝብ በጦርነት ለማጥፋት ምክር ያደረጉ የመጀመሪያወቹ የመከላከያ አመራሮች ናቸው። ከሰሞኑ ባህርዳር ከትመው በርካታ ውሳኔወችን አሳልፈዋል።
በጥፋት ቡድኑ ዉይይት መሰረት የአማራን ህዝብ ለማጥፋት እስከ ታህሳስ 30/2017 ዓ.ም የመጨረሻውን ሙከራ ያደርጋል። ሚሊሻ፣አድማ ብተና እና መከላከያውን እንደተለመደው አቀናጅቶ ያዘምታል።
ሆኖም እንደ ሁልጊዜው ፈጣን እርምጃ ይጠብቀዋል። ጠላት ሁሌም በራሱ ዕቅድና ተነሳሽነት ማጥቃት እንዳይችል የተደረገበትን የማደናበርና መበተን፣ አደናብሮ የመደምሰስ ብቃታችን በላቀ ደረጃ ይተገበራል።
ወደመሃል እና ደጋማወቹ የጎጃም ቀጠናወች በሰው ሃይልና በተኩስ ብዛት ጥሶ መግባት ስላሰበ ይሄንን ቅዠቱን ከንቱ የሚያደርግ ፈጣን እርምጃ እየተወሰደበት ነው። መላው ህዝብ እና የፋኖ ሰራዊት ማወቅ ያለበት መከላከያ ተብየው አዲስ ከማሰልጠኛ ተግበስብሶ የተጠራቀመ ወራሪ እንጅ ልምድ የሌለው ስብስብ መሆኑን ነው።
እንደተለመደው ከህዝብ ጋር በመቀናጀት የጠላትን መንገድ መዝጋት፣ ከባድ መሳሪያ የተጠመደባቸውን የተኩስ ቦታዎች ላይ አደጋ መጣልና መሰወር፣ ተረጋግተው መድፍና ታንኮች እንዳይተኩሱ በጥቂት ፈጣን ቡድኖችና የመቶወች እንዲመቱ ማድረግ ይገባል።
መላው ህዝብ ጦርነቱ ላይ በሙሉ አቅሙ እንዲሰለፍ በማድረግ እስካሁን የተፈፀሙትን አኩሪ ድሎች የበለጠ ልምድ አድርጎ በመውሰድ የአጥቂነት መንፈስ በመላው ፋኖ ውስጥ እንዲቀጣጠል እናደርጋለን።
አመራራችን በኤሊት ፎርሱ ልዩ ጥበቃ ይደረግለታል። ከጠላት የጥቃት ተፅዕኖ ውጭ ሆኖ ስምሪት ይሰጣል።
© አስረስ ማረ