አራዊት ሰራዊቱ ግልፅ ውንብድና ጀምሯል!
እነዚህ በፎቶው የሚታዮት በርካታ የጭነት መኪኖች በሞጣ ከተማ በጨቅላው አብይ አህመድ ሰራዊት እገታ ተፈፅሞባቸው ይገኛል። መኪኖቹን ወዳሰቡት አቅጣጫ ለመንቀሳቀስ በወንበዴው አራዊት ሰራዊት አባላት ከእያንዳንዳቸው ከ75ሺ እስከ 100ሺ ብር መጠይቃቸው ታውቋል።