ወገን ከወረሙማ ፖከቲከኞች አንጻር አንድ ነገርን በአፅንዖት ማጤን አለብን። ጃዋር ሞሃመድ የአብይ አህመድን አንባገነንነት ማጋለጥና መቃወም መጀመሩን በበጎ የማይመለከቱ የአማራ ልጆችን እያየን ነው።
ብዙ ጊዜ የምንፎርሽበት ነገር አካሄዳችን ስሜታዊነት ያጠቃውና እንዲህ ስሌት ያነሰው መሆኑ ነው። ጃዋር ድንገት ለመድረክ ድምቀት ብሎ አብይ አህመድ ላይ ኦሮሞዎች በተለምዶ "የአፋር ቀልድ" የሚሉትን ለመቀለድ ጩቤ መዘዝ ቢያደርግ… "እናስይዝ ብትወጋውም አብይ አይሞትም" ብለን ነው መቅረብ ያለብን።
እናም ጠላቶችህ ሲቧቀሱ ብታይ የሆድክን በሆድህ ይዘህ ብትችል ሳይድ ይዘህ "እሰይ እሰይ" ማለት ካልሆነ ግን በፅሞና መከታተል ነው። ከዛ ውጭ "ለይስሙላ ነው" ምናምን የሚል ጥራዝነጠቅ ትንተና አይጠቅምም፤ ምክንያቱን ይህ የአማራ ትውልድ እንዲሁ ማንም የሚነዳው ተላላ ትውልድ አይደለም፤ ወዳጅነትንም በወቅቱና በጊዜው ብቻ እንለካለን። "ቁማር ሊበላን" ያሰበን ሰላቶንም ሁሉ በልተነው የመቀደስ የተሻለ ብልህነቱ አለን።