Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ቤርሙዳው ደጋዳሞት - ንዝረት!
ከሰሞኑን የአማራ ፋኖ በጎጃም 2ኛ ክፍለጦር ደጋዳሞት ብርጌድ በርካታ ቁጥር ያለው አዲስ ሰልጣኝ ፋኖዎችን አስመርቋል። ይህ ሁሉ ቁጥር እንግዲህ በአንድ ብርጌድ ስር ነው። የስልጠናውን ደረጃና የሰልጣኞችን ቁጥር በውል ላወቀ ግርምትን መጫሩ አይቀርም።
በምርቃት ስነስርዓቱም የአማራ ፋኖ በጎጃም ም/ሰብሳቢና ወታደራዊ አዛዥን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተው መልዕክት አስተላልፈዋል፤ ሰራዊቱን አበረታተዋል። በዝግጅቱ የእኛ ትውልድ የሙዚቃ ባንድም ዝግጅቱን አቅርቧል። አጠቃላይ የዝግጅቱ ተገቢውን ወታደራዊ ቅኝትና ጥንቃቄ የተደረገበትም ነበር።
ይህን የምርቃት ፕሮግራም በተመለከተ ከደረሱን ቪዲዮዎች የተረዳነው ከጊዜ ጊዜ እየተሰጠ ያለው ወታደራዊ ስልጠና ለመደበኛ ሰራዊት እራሱ ደረጃው ከፍ እያለ እየሄደ እንዳለ ታዝበናል። በሰራዊቱ መካከል እና በሰራዊቱና አመራሩ መካከልም ያለውን ፍቅር፣ መተማመንና መከባበርንም አይተንበታል። እናም "እናንተ አሽናፊ ትውልዶች ግፉበት በርቱልን" እንላችኋለን። (እርግጥ ነው ይህ ለጠላት ይኮሰኩሳል፤ ግራዋ ነው። ብላው ብላው ቀዳዳም ሰሚም ያጣችው የሊያ ሾው ሆስትም ከረከቦት ስር ትንፈራፈር… ምን ጭንቅ)

ሻለቃ ዝናቡ ልንገረው