እገታ ፈጻሚዎች በባህርዳር
በባህርዳር ከተማ ውስጥ እገታ እየፈፀሙ ካሉ ግለሰቦች ውስጥ ሁለቱን ለማወቅ ችለናል - ስማቸውም ሙሉእድል አስማማው እና መልካሙ ሙላቱ እንደሚባሉ ማወቅ ተችሏል።
እኒህ ግለሰቦች በከተማችን ባህርዳር ውስጥ እገታን ጨምሮ በትጥቅ የታገዘ ውንብድና የሚሰሩ ግለሰቦች ለመሆናቸው ተጨባጭ መረጃዎችን አግኝተናል። የእነዚህን ወንበዴዎች ፎቶና መታወቂያቸውንም የቴሌግራም ቻናላችን ላይ አያይዘናል።
ከዚህ ቀደም ቀበሌ 14 ውስጥ ሶስት ሰዎችን አግተው አንዱን በሽጉጥ በመምታት ይዘው ለማምለጥ ሲሞክሩ በነዋሪው ርብርብ ተይዘው ከዛም ነዋሪው ለ9ኛ ፖሊስ ጣቢያ አስረክቧቸው የነበረ ቢሆንም ሳይውል ሳያድር መለቀቃቸው ታውቋል። ያው አዛዦቻቸው በወንበዴዎቹ ላይ መጨከን አልቻሉም።
ያም ሆነ ይህ ግን በእነዚህ መሰል ወንበዴዎችን እያደኑ ማፅዳት የትግሉ አንድ አካል ነው። ታስታውሱ ከሆነ ከወራቶች ምናልባትም ከዓመት በፊት ከባህርዳር እስከቡሬ መስመር በመሰል በውንብድና ስራ ላይ ተሰማርተው የነበሩ ግለሰቦችን መታወቂያቸውን ገንዘብ እስከተቀበሉበት አካውንት ድረስ በማጋለጥ እየታደኑ አንድ በአንድ እንዲፀዱ ማድረግ ችለን ነበር። አሁንም እንችላለን!