ዛሬ የካቲት 05/2017 ዓ/ም በዳንግላ ወረዳ ጫራ ከተማ አካባቢ የነበሩት የጨቅላው አብይ አህመድ አራዊት ሰራዊት በከፋ ሁኔታ እርስ በራሱ ተሞሻልቋም።
መነሻው ከቤተሰቦቹ ጋር እያወራ ያለን የአማራ ልጅ ወታደር እንሰልል በተመደበ የወረሙማ ወታደር መካከል "ለፋኖ መረጃ እየሰጠህ ነው" በሚል የወረሙማው ልጅን ግንባሩን በመንደል ተጀምሮ አድማሱን አስፍቶ ለበርካቶች የእርስበርስ መነዳደል ምክንያት እንደሆነ የደረሰን መረጃ ያስረዳል። አስገራሚው ነገር ህዝባቸውን ከድተው አብረዋቸው ቢሰለፉም ሊያምኗቸው ግን አይፈቅዱም።
ይልመድባችሁ!