በባህርዳር ምን ተፈጠረ?
እንደወጉ የሰለጠኑ የሚሊሽያና አድማብተና አባላት ባለደሞዝ ተብለዋል፤ የጓጉለትን የወር ደሞዝንም ለመቅመስ በመጠባበቅ ላይ ነበሩ። "እነማን?" ካላችሁ በባህርዳር ከተማ ይነሳ ቀበሌ የተመደቡ ሚሊሽያዎችና አድማብተና አባላት።
ነገር ግን የጓጉለትን ደሞዝ የአንድ ወር እንኳን ሳይቀምሱ፣ የፋኖዎቻችን ምላጭ ቀደማቸው፤ ሰኞ ዕለት በዚህም በዛም ክልትው ክልትው ብለው ተገኙ፣ ማክሰኞ ተቀበሩ።
ቻው ሚሊሽያ!