ብዙዎቻችን ለምን ተስፋ እንቆርጣለን፤ መፍትሔውስ
ይህ ትምህርት በገጠመኝ የቴሌግራም የጸሎት እና የስግደት ማኅበር በቀጥታ ስርጭት የተላለፈ ሲሆን። ዘወትር ረቡዕ በኢትዮጵያ ሰዓት ከምሽቱ 1:30 ላይ የሚተላለፍ ሲሆን። በሌሎቹም ቀናት የተለያዩ መርሃ ግብራት ስለሚተላለፉ፤ እንዲሁም በጸሎት እና በስግደት መበርታት ከፈለጋችሁ እና እርኩሳን መናፍስትን እንዴት መዋጋት እንዳለባችሁ መማር ከፈለጋችሁ ከስር ባለው ሊንክ ተቀላቀሉ 👇
https://t.me/getemegn12
ለበለጠ መረጃ +251941317410 ይህን ስልክ ይጠቀሙ