BBC ስፖርት


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский


🇪🇹ETHIOPIA A.A🇪🇹
በቻናላችን የሚዳሰሱ ጉዳዮች

🔹የሀገር ውስጥ ዜናዎች
🔹የአውሮፓ ሊግ መረጃዎች
🔹ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች
🔹ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ
🔹የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ
🇪🇹ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች የምንለቃቸው መረጃዋች #share በማድረግ እንዲያግዙን በአክብሮት እንጠይቃለን ስለምትከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን🙏

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Статистика
Фильтр публикаций


የ 2026 አለም ዋንጫ ሊጀመር 566 ቀናት ይቀራሉ 🚶‍♂️

https://t.me/BBC_SPORTT
https://t.me/BBC_SPORTT


ለቀጣዮቹ 2 ከግማሽ ወራት ሊዮኔል ሜሲ እግርኳስ ሲጫወት አንመለከትም!😨

https://t.me/BBC_SPORTT
https://t.me/BBC_SPORTT


ልዊስ ሳሃ🗣

"ክርስቲያኖ ሮናልዶ ዳግም ወደ ዩናይትድ ቢመለስ ለሩበን አሞሪም አጨዋወት ሚስማማ አቅም አለው!!"

https://t.me/BBC_SPORTT
https://t.me/BBC_SPORTT


ዩርገን ክሎፕ ከ ሁለት አመት በፊት አንቶኒን በሞ ሳላህ ለመተካት ትልቅ ተፎካካሪ አድርገው መወያየታቸውን ቴሌግራፍ ይዞት በወጣው መርጃ ዋቢ አርጎ ዘግቦታል።

https://t.me/BBC_SPORTT
https://t.me/BBC_SPORTT


ማይክ ታይሰን

🗣️ "ማንችስተር ውስጥ ለብዙ ጊዜ ቆይቻለው ግን አንዴም ስለ ማንችስተር ሲቲ ሰምቼ አላውቅም። ለመጀመሪያ ጊዜ ስለ ማንችስተር ሲቲ የሰማሁት በ ማንችስተር ዩናይትድ ምክንያት ነበር።"

https://t.me/BBC_SPORTT
https://t.me/BBC_SPORTT


Репост из: ቶፊቅ ዲሽ እና ረሰቨር
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች
4:45  Portugal vs Poland  
4:45  Denmark vs Spain
እነዚህን ጨዋታዎች በቀጥታ በ24H SPORT 1HD/2HD መመልከት ትችላላችው 


https://t.me/Tofik_Dish
https://t.me/Tofik_Dish


የአርጀንቲና ተጫዋቾች ሬቲንግ !

https://t.me/BBC_SPORTT
https://t.me/BBC_SPORTT


ፖል ስኮልስ

" አሁንም ድረስ ሮማን 7-1 ባሸነፍንበት ጨዋታ የሮማ ተከላካዮች ክርስትያኖ ሮናልዶን ከዚ በላይ እነሱን ድሪብል ማድረጉን እንዲያቆም ሲለምኑት ትዝ ይለኛል "

https://t.me/BBC_SPORTT
https://t.me/BBC_SPORTT


ማንችስተር ዩናይትድ እና አርሰናል ጀርመናዊውን ተጫዋች ሌሮይ ሳኔን ለማስፈረም ተፋጧል ሲል ቢልድ አስነብቧል።


ታሪክን የኋሌት የዛሬ 10 አመት La liga 2014/15 የውድድር አመት 🥺❤

ሮናልዶ ወይስ ሜሲ ❌
ሮናልዶ እና ሜሲ ✅

https://t.me/BBC_SPORTT


አርሰናል ኢዱ ጋስፓርን ለመተካት ቲያጎ ስኩሮን እያሰበ ነው።

ብራዚላዊው ቲያጎ ስኩሮ የሞናኮ ዳይሬክተር ሲሆን ለሬድ ቡልም ሰርቷል።[DiMarzio]


ከ11ኛ ሳምንት በኃላ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫን የማሸነፍ ከፍተኛ ግምት የተሰጣቸው ቡድኖች...


ይህ ሰው 29 ኳስ በሊጉ በእጁ ወርውሮ አሲስት አርጉዋል

የሱ ልጅ ሊያም ዴላፕ አሁን ለኢፕስዊች ይጫወታል።

ሮሪ ዴላፕ ማይረሳ ተጫዋች 🫡


🗣️ ናቾ ፈርናንዴዝ ስለ ሳውዲ ሊግ: "መዋሸት አያስፈልገኝም ግልፅ ነው እኔ እዚህ ሪያል ማድሪድ ውስጥ አገኝ ከነበረው የበለጠ ብዙ ገንዘብ አገኛለሁ... እዚህ የመጣሁት ለገንዘብ ብዬ ነው"


አርሰናል ለዌስትሃሙ ተጫዋች መሀመድ ኩዱስ 100 ሚልየን ዩሮ ለማውጣት ተዘጋጅተዋል የ24 አመቱ ጋናዊ ተጫዋች መድፈኞቹን በመቀላቀል ከእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ውጪ በአውሮፓ እግር ኳስ መጫወት ይፈልጋል። (Fichajes)


🚨 የማንቸስተር ዩናይትድ መግለጫ፡

ማንቸስተር ዩናይትድ ሩድ ቫኔስተሮይ ከምክትል አሰልጣኝነት ስራው መልቀቁን ያረጋግጣል። ሩድ በክረምቱ ደግሞ ወደ ክለባችን በመቀላቀል እና ያለፉትን አራት ጨዋታዎችንም በጊዜያዊ አሰልጣኝነት አገልግሏል።

ሩድ አሁንም ለወደፊትም የማንቸስተር ዩናይትድ ሌጀንድ ሆኖ ይቀጥላል።

ለነበረው አስተዋጽኦ እና ስራውን ለከወነበት መንገድ ምስጋናችንን እንገልጣለን። ኦልድ ትራፎርድ እርሱን ለመቀበል ሁልጊዜም ዝግጁ ናት።👋


🚨🔴 ከሩድ ቫኔስተሮይ ባሻገር የኮቺንግ ስታፍ አባላት የነበሩት ሬኔ ሃከ፣ ጄን ቴን ራውራል ፒተር ሞሬልም ተሰናብተዋል።

@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et


Update !

ሩበን አሞሪም እና የስታፍ ቡድኑ በዚህ ሰአት በካሪንግተን ተገኝተው ከክለባችን ሰዎች ጋር ትውውቅ እያደረጉ ይገኛል ።

ዘገባው የሜን ነው ።

https://t.me/BBC_SPORTT


የ 11ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ !

                          ⏰ 20'

ብራይተን & ሆቭ አልቢየን 0-0 ማንቸስተር ሲቲ

🏟️ አሜሪካን ኤክስፕረስ

https://t.me/BBC_SPORTT


ሌኒ ዮሮ 🗣

" ሁልግዜ ጨዋታዎችን ለማየት ወደ ስቴድየም ስመጣ የመጫወት ጉጉት ስላለኝ ነው ።"

" ወደ ጨዋታ ለመመለስ እየተቃረብኩ ነው ከቡድን ጓደኞቼ ጋር ሜዳ ላይ መገኘት እና ለ ማንዩናይትድ መፋለም እፈልጋለሁ ።"

Показано 20 последних публикаций.