ባለ ሁለት ምት ኢንጅን
#የኢንጅን አራቱንም ምቶች ማለትም *የማስገባት ምት
*የማመቅ ምት
*ሃይል የመፍጠር ምት
*የማስወጣት ምት
በሁለት ምቶች ይሚያጠቃልል የኢንጅን አይነት ነው::
#ፒስተኑ ወደ ላይ ሲወጣ
የማስገባት እና የማመቅ ምቶችን
#ፒስተኑ ወደ ታች ሲወርድ
ሃይል የመፍጠር እና የማስውጣት ምቶችን ይከውናል
#የኢንጅን አራቱንም ምቶች ማለትም *የማስገባት ምት
*የማመቅ ምት
*ሃይል የመፍጠር ምት
*የማስወጣት ምት
በሁለት ምቶች ይሚያጠቃልል የኢንጅን አይነት ነው::
#ፒስተኑ ወደ ላይ ሲወጣ
የማስገባት እና የማመቅ ምቶችን
#ፒስተኑ ወደ ታች ሲወርድ
ሃይል የመፍጠር እና የማስውጣት ምቶችን ይከውናል