📊24ተኛ ሳምንት ለ 2 ክለቦች Double Gameweek እንደሆነ ያውቁ ኖሯል?
🏆በ24ተኛው የፋንታሲ ፕሬሚየር ሊግ ሳምንት ብዙ ተጫዋቾች በጉጉት የሚጠብቁትና ሁለት ጨዋታዎች በአንድ gameweek የሚካሄዱበት double gameweek ኤቨርተንን እና ሊቨርፑልን በተጠባቂው መርሲይሳይድ ደርቢ የሚያገናኝ ይሆናል።
🤔Fun Fact: ይህ ደርቢ በአሁኑ የኤቨርተን ስታዲየም የሚደረገው የመጨረሻው መርሲይሳይድ ደርቢ እንደሆነም ተጠቁሟል።
bestgames.et